Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3332
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

“ የአማራ ህዝብ አዲስ አበባ የሚመጣው መንግስት ለመገልበጥ ነው” ብላ አዳነች አበቤ በምክርቤት ተናገረች።

Post by Tiago » 15 Mar 2023, 02:56

አዳነች አበቤ "ከአንድ አንድ ክልሎች የሚደረገው ፍልሰት' ስትል እትብቷ አዲስ አበባ የተቀበረ እኮ ነው የምትመስለው"