የፖለቲካ አንድነት ትፈልጋለች!
የሃይማኖት ማዕበል ይነሳ ዘንድ የግድ ነው !
ኢዜማ በገቢር ምን ማድረግ እንዳቀደ እኔ አላቅም፣ አባል አይደለሁን ። ዜናው ለእኔ ያለው ዋጋ ኦሮሙማ ቀይ መስመር ያለፈ ቡድን ነው ማለቱ ነው ። ቀይ መስመር ካለፈ ቡድን ጋር ምን ማድረግ እንደ ሚችሉ እናያለን ። ጉራጌ ህልውናው በኢዜማ ፓርቲ ሊጠበቅም ሊደገፍም ስላልቻለ የራሱን ድርጅት አደራጅቷል ። ስለዚህ ጉራጌ ከኢዜማ ጋር ከዚህ በኋል እንደ ድርጅት እንጂ በሌላ መንገድ ግንኙነት አይኖረውም ። ማለትም ኢዜማ እንደ ፓርቲ መኖር ካቀደ የሆነ ሕዝብ ጥቅም ማስጠበቅ ይኖርበታል ። የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም የሚያስጠብቅ ኦፒዲኦ ስላለ ኢዜማ አላስፈላጊ ድግግሞሽ ይሆናል። ሁሉን ነገር በቅርቡ በህዝብ ትግል ይጠራል!Tiago wrote: ↑15 Mar 2023, 05:03Ethiopian Citizens For Social Justice Party (EZEMA), one of the major opposition parties in the country, linked the situation to the works of radical political forces in the government structure and outside of it.
https://borkena.com/
EZEMA is short of blaming the crime minister and resorted to echoing what the crime minster says all the time.
If Abiy is honest why not lock up OLF firebrands in his administration, Adanech, kejella and shimelis to name a few???
these personalities are not only controversial but emboldened by Abiy's inaction.
EZEMA should come forward and admit openly Abiy is not only reluctant in taking action but complicit in the whole affair.