የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
ይህን ፋሺሽት ስልቃጭ ቡድን የሚቀጥለው ምርጫ ተብዬ ከመድረሱ ባስቸኳይ ባስቸኳይ ከ4 ኪሎ ማጽዳት የግድ የግድ ነው ።
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
wh0re@r$$ is always laughable narcissist wh0re@ss. Just try to leave the good Oromos and the good Amharas keep uniting and developing Mamma Ethiopia to the next level together with all the good Ethiopian nations and nationalities. Extremist rats like you will die barking, as my Gurage friends said just today.

Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
Does this include Tigres??
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
የኦሮሙማን የዝንጀሮ ደረት የመምታት ጥጋብ የሚያስተነፍሰው የተባበረ አማራና የሌሎች ብሄረሰቦች አንድ ላይ ሲሆን ነው፤ የአማራ ስራ በመጀመርያ መሆን ያለበት እውነታን ተቀብሎ ለማይቀረው ጦርነት መዘጋጀት ነው ፤ ሽመልስ ፤ አቤቤ ፤ አብይ ተዘጋጅተዋል ፤ ሰለዚህ አማራ ልክ ኦሮሙማ በሩን ዘግቶ እንደተዘጋጀው መዘጋጀት ነው ያለበት ፤ ለምን ቢባል አብይ የወያኔ ካርድ እንደጆከር ለመጫወት ተዘጋጅቷል ፤ አማራም የራሱን ጆከር ማዘጋጀት አለበት፤ ሌላው በአድን እየባነነ ዘራፍ ሳይሆን ከኦሮሙማ የሚወጡ በሬ ወለዶችን በአየር ላይ እያሉ መምታት አለበት ፤ ዛሬ አዳነች አቤቤ 63% ከአማራ የሚመጣው መንግስት ሊገለብጥ ነው ብላ ስትዋሽ ፤ የአማራ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱስ የስም ዝርዝር ስላለው ሰዎቹ ምን አይነት ሰዎች እንደሆነ አረጋግጣ ማጋለጥ ይገባዋል ፤ በሬ ወለደ ትርክቷን ወዲያውኑ ነው ማጋለጥ ፡፡ ሌሎች ብሄረሰቦች የመጣባቸው ሰልቃጭ እንጂ ጨቋን እንዳልሆነ አውቀው ከአማራ ህዝብ ጋር ለዲሞራሲ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል አለባቸው ፤ የኦሮሙማንና የወያኔን የአማራ ጠል ትርክት እንደማይቀበሉ ማሳወቅም አለባቸው ፤ ከዚያ በኋላ !? ጠጅ በቅል !
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
ቲያጎ
የትግሬ ልሂቃን ብዙ ያጭር ግዜ ታክቲክ ከማፍለቅ ያለፈ በረጅም የማሰብ ልምድ እንደ ሌላቸው ባለፈው 50 አመት ባህሪያቸው አይተነዋል! የአዲስ አበባ ቁጥር 1 ሕዝብ አማራ ነው፤ ቁጥር 2 ሕዝብ ጉራጌ ነው ! አቢይና ሺመልስ በሆነ ታምራዊ ጥ ጥበብ እነዚህ ያዲስ አበባ ምሰሶዎን ካነቃነቁ ሺመልስ በትግሬዎች ላይ ቅጣት አይደለም ይሸናባቸዋል ! ለ27 አመት የገረፉትን ግርፋት ገዳይ ቢረሳ የሞተ አይረሳም እንዲሉ ! እመነኝ! እናም ትግሬ ዛሬ ከማን ጋር መቆም እንዳለበት ማወቅ ለኛ ሲል አይደለም! ለራሱ ሲል ነው !!! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም!!!
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
Akaleguzi agame
Mind your village's akale country business
Mind your village's akale country business
sun wrote: ↑14 Mar 2023, 22:47wh0re@r$$ is always laughable narcissist wh0re@ss. Just try to leave the good Oromos and the good Amharas keep uniting and developing Mamma Ethiopia to the next level together with all the good Ethiopian nations and nationalities. Extremist rats like you will die barking, as my Gurage friends said just today.![]()
![]()
![]()
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
TGAA,TGAA wrote: ↑15 Mar 2023, 00:19የኦሮሙማን የዝንጀሮ ደረት የመምታት ጥጋብ የሚያስተነፍሰው የተባበረ አማራና የሌሎች ብሄረሰቦች አንድ ላይ ሲሆን ነው፤ የአማራ ስራ በመጀመርያ መሆን ያለበት እውነታን ተቀብሎ ለማይቀረው ጦርነት መዘጋጀት ነው ፤ ሽመልስ ፤ አቤቤ ፤ አብይ ተዘጋጅተዋል ፤ ሰለዚህ አማራ ልክ ኦሮሙማ በሩን ዘግቶ እንደተዘጋጀው መዘጋጀት ነው ያለበት ፤ ለምን ቢባል አብይ የወያኔ ካርድ እንደጆከር ለመጫወት ተዘጋጅቷል ፤ አማራም የራሱን ጆከር ማዘጋጀት አለበት፤ ሌላው በአድን እየባነነ ዘራፍ ሳይሆን ከኦሮሙማ የሚወጡ በሬ ወለዶችን በአየር ላይ እያሉ መምታት አለበት ፤ ዛሬ አዳነች አቤቤ 63% ከአማራ የሚመጣው መንግስት ሊገለብጥ ነው ብላ ስትዋሽ ፤ የአማራ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱስ የስም ዝርዝር ስላለው ሰዎቹ ምን አይነት ሰዎች እንደሆነ አረጋግጣ ማጋለጥ ይገባዋል ፤ በሬ ወለደ ትርክቷን ወዲያውኑ ነው ማጋለጥ ፡፡ ሌሎች ብሄረሰቦች የመጣባቸው ሰልቃጭ እንጂ ጨቋን እንዳልሆነ አውቀው ከአማራ ህዝብ ጋር ለዲሞራሲ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል አለባቸው ፤ የኦሮሙማንና የወያኔን የአማራ ጠል ትርክት እንደማይቀበሉ ማሳወቅም አለባቸው ፤ ከዚያ በኋላ !? ጠጅ በቅል !
"አማራም የራሱን ጆከር ማዘጋጀት አለበት" በኔ እምነት ይህ አስበህበት ያልከው ነገር አይደለም! አማራ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋራ ሃቀኛ ፣ ሲሪየስ፣ መሰረታዊ አንድነት መፍጠር አለበት ። ደቡብ ውስጥ አማራን በጠላትነት የሚያይ ሕዝብ የለም! ግን እናም ትልቅ ችግራቸው እንደ ጆከር መታየት ነው ! ኢትዮጵያ ጄንዋይን መሪ ትፈልጋለች! ይህን አባባልህ ፍጹም አልተመቸኝም ! ኦሮሙማ በ4 አመት ውስጥ ለምን የጠላ ፖለቲካ እንደ ሆነ አይተሃል! ሌሎችች ጆከር ለማድረግ ስለፈለገ! አማራም ይህን ትግል መምራት ከፈለገ ጆከር በመጠቀም አይደልም! ፍትሃዊ የኢትዮጵያ መፍትሄ በማቅረብ ነው ! ያን ማድረግ ይችል እንደ ሆነ ለማየት እየጠበቅን ነው ! ኦሮማራ የሁሉም ኢትዮጵያ ችግር ፍቱን መድሃኒት ነው ተብለን ነበር ! ዉሸት!
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
ወንድም ሆሩስ ፤ እየተናገርኩ ያለሁት በአሻጥር ስሌት ውስጥ ስላሉት የወያኔና ኦሮሞ አሻጥረኞች እንጂ ለፍትህና ለዲሞክራሲ ለሚታገሉት ኢትዮጵያዊያን ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ የሚመለከት አይደለም ፤ አሁን ትልቁ የኦሮሙማ ስጋት የአማራ በሙሉ ሀይሉ ቢንቀሳቀስ የሚገጠመውን ችግር እንዴት አድርግ መያዝ እንደሚችል ነው ፤ ለምን ቢባል በህዝብ ብዛትም በድንብ መገዳደር ስለሚች ነው ፤ አማራ ልክ ከላይ እንደ ኦሮሞ ከላይ እያስመሰል በውስጥ ግን በሩን ዘግቶ ቢደራጅ ኖሮ እንኳን ለአማራ መበት ለሌሎቹም መከታ መሆን ይችል ነበር ፤ ነገር ግን በሩን ከፍቶ ለራሱም ሆነ ለሌላዎቹ መከታ መሆን አልቻለም ፤ ለዚህ ነው ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እንዲይ አይነት ያላካፋ መከራ እንዲዘንብ የተደረገው ፡፡ አንተ ባልከው 100% እስማማለሁ ፤ እኔ ግን አማራ ከተነሳ እራሱን ለመከላከል እራሱን ከሳጥን ውጭ በሆነ አስተሳሰብ እራሱን ለማንኛውም ሁኔታ ቀድሞ ማዘጋጀት አለበት ለማለት ነው፤ ኢትዮጵያ ካሁን ወዲያ ተመሳሳይ የወያኔና የኦሮሙማ አዞሪት ውስጥ በጭራሽ መግባት የለባትም ፤ የኢትዮጵያ ህዝቦች ወንድማማቸነት የሚጠይቀውም ያንን ነው ፡፡
Last edited by TGAA on 15 Mar 2023, 01:01, edited 1 time in total.
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
Tiago wrote:
Does this include Tigres??
union.Go ask your evil boss aka tplf. Before few of you remenants are finished deal with tplf, be spared first
insane
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
አማራ ፍትሀዊ መሆን አለበት። እኛ ከዛ ውጪ የሆነ ማንኛውም በአማራ ስም ጆከርም በለው ምንም ጥፋትን ለማምጥት የሚሰራ ካለ ከመላው ኢትዮጵያዊያኖች ጋር ሆነን እንታገለዋለን። አማራም ስለሆነ ማንም አይመርውም! አፈር ይበላታል።
የአማራ አካሄድ ለሁሉም ግልፅ ነው። እየተቀበሉትም ነው። ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው የአማራን ትግል በመቀላቀል ነው። በቃ!
የአማራ አካሄድ ለሁሉም ግልፅ ነው። እየተቀበሉትም ነው። ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው የአማራን ትግል በመቀላቀል ነው። በቃ!
Horus wrote: ↑15 Mar 2023, 00:39TGAA,TGAA wrote: ↑15 Mar 2023, 00:19የኦሮሙማን የዝንጀሮ ደረት የመምታት ጥጋብ የሚያስተነፍሰው የተባበረ አማራና የሌሎች ብሄረሰቦች አንድ ላይ ሲሆን ነው፤ የአማራ ስራ በመጀመርያ መሆን ያለበት እውነታን ተቀብሎ ለማይቀረው ጦርነት መዘጋጀት ነው ፤ ሽመልስ ፤ አቤቤ ፤ አብይ ተዘጋጅተዋል ፤ ሰለዚህ አማራ ልክ ኦሮሙማ በሩን ዘግቶ እንደተዘጋጀው መዘጋጀት ነው ያለበት ፤ ለምን ቢባል አብይ የወያኔ ካርድ እንደጆከር ለመጫወት ተዘጋጅቷል ፤ አማራም የራሱን ጆከር ማዘጋጀት አለበት፤ ሌላው በአድን እየባነነ ዘራፍ ሳይሆን ከኦሮሙማ የሚወጡ በሬ ወለዶችን በአየር ላይ እያሉ መምታት አለበት ፤ ዛሬ አዳነች አቤቤ 63% ከአማራ የሚመጣው መንግስት ሊገለብጥ ነው ብላ ስትዋሽ ፤ የአማራ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱስ የስም ዝርዝር ስላለው ሰዎቹ ምን አይነት ሰዎች እንደሆነ አረጋግጣ ማጋለጥ ይገባዋል ፤ በሬ ወለደ ትርክቷን ወዲያውኑ ነው ማጋለጥ ፡፡ ሌሎች ብሄረሰቦች የመጣባቸው ሰልቃጭ እንጂ ጨቋን እንዳልሆነ አውቀው ከአማራ ህዝብ ጋር ለዲሞራሲ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል አለባቸው ፤ የኦሮሙማንና የወያኔን የአማራ ጠል ትርክት እንደማይቀበሉ ማሳወቅም አለባቸው ፤ ከዚያ በኋላ !? ጠጅ በቅል !
"አማራም የራሱን ጆከር ማዘጋጀት አለበት" በኔ እምነት ይህ አስበህበት ያልከው ነገር አይደለም! አማራ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋራ ሃቀኛ ፣ ሲሪየስ፣ መሰረታዊ አንድነት መፍጠር አለበት ። ደቡብ ውስጥ አማራን በጠላትነት የሚያይ ሕዝብ የለም! ግን እናም ትልቅ ችግራቸው እንደ ጆከር መታየት ነው ! ኢትዮጵያ ጄንዋይን መሪ ትፈልጋለች! ይህን አባባልህ ፍጹም አልተመቸኝም ! ኦሮሙማ በ4 አመት ውስጥ ለምን የጠላ ፖለቲካ እንደ ሆነ አይተሃል! ሌሎችች ጆከር ለማድረግ ስለፈለገ! አማራም ይህን ትግል መምራት ከፈለገ ጆከር በመጠቀም አይደልም! ፍትሃዊ የኢትዮጵያ መፍትሄ በማቅረብ ነው ! ያን ማድረግ ይችል እንደ ሆነ ለማየት እየጠበቅን ነው ! ኦሮማራ የሁሉም ኢትዮጵያ ችግር ፍቱን መድሃኒት ነው ተብለን ነበር ! ዉሸት!
Re: የኦሮሞ ዘረኛ ገዥ ቡድን ከስልጣን ለማውረድ አማራ ለመላ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረብ ያለበት ዛሬ ነው?
እኔ ሆረስ ነቢይ አይደለሁን፤ ግ ን ይህን ብዬ ነበር የዛሬ 6 ወር!