Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Abe Abraham » 12 Mar 2023, 23:23

Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Temt
Member+
Posts: 5480
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Temt » 12 Mar 2023, 23:58

Abe Abraham wrote:
12 Mar 2023, 23:23
Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)
I think our Ethiopian brothers and sisters may want to prioritize the survival of their country first rather than throwing around some silly half-baked, what we call in Tigrinya ጽውጽዋይ! One can talk all day and night that Amharic was a direct descendant of our ግእዝ። And Amharic is indeed a descendant (albeit a distant one) of ግእዝ፡ as are Tigrinya and Tigreyt.
Out of these Semitic languages. Tigreyt(Tigre), the second most spoken language in Eritrea and Sudan, is believed to be the closest descendant to our ግእዝ, followed by Tigrinya and Amharic respectively. As a matter of fact, Tigreyt still uses the first ግእዝ alphabets (ሀ፡ ለ፡መ ወዘተ) in many of its words, phrases, and statements. Check it out at Shabait.com and you will see words like ኤትር ዳስ ክፋ ወዘተ።

https://shabait.com/2023/02/22/eritrea- ... uary-2023/.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Abe Abraham » 13 Mar 2023, 01:13

Temt wrote:
12 Mar 2023, 23:58

ሓቕኻ ታሪኽና ንድሕሪት ነዊሕ እዩ ዝጓዓዝ ። ዝገርመካ ሓንሳብ ሓንሳብ ፡ ምሁራት ደቂ ዓረብ ንገለ ንሕና ኣብ መዓልታዊ መነባብሮና ንጥቀመሎም ቃላት ንዐዖም ክላሲካውያን ኮይኖም ኣብ ኣዴታት መጻሕፍትን መዝገበ-ቃላትን እዮም ዝርከቡ ኢሎም ከቕርብዎም እንከለዉ፡ ከንብብን ክሰምዕን እንከለኹ ጠጠው ይብል ። እዞም ዝዛረበሎም ዘለኹ ቃላት ከም በዓል " ኢሂ " (ኣብ ዘረባ ቀጽል ንምባል ንጥቀመላ) ፡ ጃሕጃሕ (ኣብ ዓረብ፥ ንብዝሕን ንልግስን ዝጥቀምሉ። ኣባና፥ ከም ኣብ በዓል ማይ ጃሕጃሕ ። ) ፡ ገሓጠ (ገለ ከየትረፍካ ኩሉ ክትወስድ እንከሎኻ ፡ ንኣብነት ፥ ሩዝ ካብ ድስቲ ) ።

ኣብ ካልእ ኣርእስቲ ክንኣቱ ሓደ መዓልቲ ሓደ ሱዳናዊ ምስራውያን ምስ እዚ ኩሉ ታሪኾም " ማስር ኡም ኣል-ዱንያ/ምስሪ ኣደ ዓለም " እንዳ በሉ እዝኑ ምስ ኣጽመምዎ " ምስሪ ንዓለም ኣዲኣ እንተ ኮይና ሱዳን ከኣ ኣቦኣ ትኸውን " ኢሉ መሊሱሎም !!!

ንሕና ከኣ ብዙሕ ከይተዛረብና ኣቦን ኣደን ናይ ዞናና ኢና ። ምድሪ ባሕሪ ናትና ፡ ባሕሪ ነጋሲ ናትና ፡ ድባርዋ ናትና ፡ ተቐበልቲ ሳሓባ ንሕና ( ብዛዕባ ምስኣቶም መጺኦም ኣብ ዓድና/ድምበዛን/ ዝተረፉ ደቂ ሓውሲ-ደሴት ዓረብ ቅድሚ ዓሰርተ-ዓመት ኣቢሉ ይኸውን ኣብ ሪያድ (ሱዑዲያ) ጽሑፍ ተረኺቡ ኔሩ ፡) ቀዳሞት ተቐበልቲ ምስልምናን ክርስትናን ንሕና ፡ ኣማዕበልቲ ፊደላትን ጽሑፍን ድማ ንሕና ፡ ሳሕል ትመስክር፡ ዛግር ትመስክር !!!

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Horus » 13 Mar 2023, 01:41

አቤ
ወር የሚለው ቃል በሴም፣ በኢንዶ ኢሮፕያም ፣ በሁሉም ያለ ቃል ነው ። ሁሌም እንደ ምለው የትንታዊ ግብጽ ነው። ወር ሊተራሊ ጨረቃ። ሙን ማለት ነው ። የጨረቃ ብርሃን የ30 ቀን ወር (ሳይክል) ነው ያላት ። ወር ወርብ፣ መዞር ወይም ሳይክል ማለት ነው ። ሴፕጼምበር፣ ኦክቶበር፣ ኖቬምበር ዲሴምበር (7ኛ ወር፣ 8ኛ፣ 9ኛ 10ኛ ወር) በሚሉት ስሞች መጨረሻ ያለው 'በር' 'ወር ' ማለት ማለት ነው ። በ በ ወ ሺፍት ማድረጉን ነግሬህ ነበር። ስለዚህ ወር የሚለው ቃል የአሲሪያም። የግዕዝም የተግርኛም ያማርኛም አይደለም ። የብርሃን አምላኪዎችና የአለም ካላንደር የሰሩ ሰዎች ሁሉ ቃል ነው ።

በነገራችን ላይ ወርብ እና ወር አንድ ናቸው ። ወረብ እየዞሩ ማሸብሸብ ማለት ነው!

እስቲ 12ቱ የኢትዮጵያ ወራት ስሞች ዲኮድ ለማድረግ ሞክር! ወር የ30 ቀናት የጨረቃ ብርሃን ወረብ፣ ወራት ብዙ ወሮች ፣ የጽደይ፣ የበልግ ወራት ሲዝን፣ ወረት ወረተኛ ባለግዜ ፣ ድሮ ባለወር ማለት ነበር። ባለሳምንት እንደ ሚባለው ።

ጉራጌ ሴት ስትዳር፣ ወንድ ሲያገባ፣ ወይም አንድ ሰው ጀግንነት ሲፈጽም የወሬና ገረድ፣ የወሬ ነሀ ጎሽ፣ ያሸንት የወሬ እየተባለ ይዘፈንለታል !! ያ ነው ወር ማለት ባለግዜ ! ወረተኛ !!!

ኬር

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Noble Amhara » 13 Mar 2023, 01:53

Argoba in Bete Amhara, Shonke Mosque (the first mosque of amhara) speak old Amharic which is much more semetic sounding. We have yet to investigate the language of argobbas in Shewa Amhara Ankober (Aliyu Amba)

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Abe Abraham » 13 Mar 2023, 15:25

Noble Amhara wrote:
13 Mar 2023, 01:53
Argoba in Bete Amhara, Shonke Mosque (the first mosque of amhara) speak old Amharic which is much more semetic sounding. We have yet to investigate the language of argobbas in Shewa Amhara Ankober (Aliyu Amba)
Are you familiar with the works of Wolf Leslau ? Five years ago I was puzzled and didn't know what to do ( as a collector of dictionaries - with beautiful layouts ) when I found an Amharic-Argobba dictionary (rather new) in an antiquarian bookshop. I never heard about Argobba language before that time and found the language strange and recognizable at the same time.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Noble Amhara » 13 Mar 2023, 17:22

Argoba live where Amharic originates in Bete Amhara and Shewa Amhara on our border with Afar
Noble Amhara wrote:
02 Jun 2021, 10:05
Does Wikipedia know Argobba-Amhara are the first Geez Speakers in Abysinnia, Argoba means (Areb Geba) this is from our Argoba elders describing how Arab Merchants converted them to Islam in 9-12th century

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Month : Assyrian ( ወርሑ), Tigrigna ( ወርሒ ), Amharic( ወር)

Post by Horus » 13 Mar 2023, 19:12

Noble Amara,
በዚህ ውቀትና መረጃ እንደ ልብ በሚገኝበት ዘመን በአፈ ታሪክና መሰለኝ ላይ እንዴት እምነት እንዳለህ ይገርመኛል ። አርጎባ ማለት አረብ ገባ ማለት አይደለም ። ያ ዝም ብሎ ሰዎች በድምጽ መቀራረብ የሚወርውሩት የተሳሳተ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም የጻፍኩትን መልሼ እስከ ምለጥፈው ይህን አጭር ነገር ልበል ። ለመጀምሪያ ግዜ አንድ የሙስሊብ ቤተሰብ እዚያ የተከሰተው 1080 ዓም ነው ። ድሮ አርጎባ ማለትና ወርጂ ማለት አንድ ስም ነበር ። እንዲያም እኛ ልጆች ሆነን የመርካቶ ወርጂዎች ወርጂ መባል አይፈልጉም ነበር ፤ አርጎባ በሉን ነው የሚሉት በኦሮሞ የተዋጡት አርጎባዎች ወርጂ ተብለው ከአሩሲ እስከ ሰንዳፋ፣ ፉሪ፣ ተፍኪ ያሉት ናቸው ። በአማራ ያሉት አንተ ያሳየሃቸው ናቸው ። ድሮ የአደሬ ጎሳም በጣም ካርጎባ የተጠጋ ነበር ።

አርጎባ በሚለው ስም ውስጥ ያለው 'ባ' 'ቤ' ቤት ማለት ነው ። በአደሬኛም (ሃረሬኛም) ቤ ነው የሚባለት ። ቤት ቤ ለሚለው ነጠላ ስም ብዙ ቤቶች ማለት ነው ። ትክክለኛው አባባል አንድ ቤት ብቻ ከሆነ ቤ ነው የሚባለው ልክ 'ጌ' እንደ ምንለው በጉራጌኛ ። የጌ ብዙ ወይም ብዙ ቤቶች 'ጌያት ' ገየት ይባላል። ከተማ (ጌያትማ፣ ቀዬ/ቀዬያት) ወዘተ ።

በለፈው ግዜ እንዳልኩት 'ወርጅ ' ማለት 'አርግ/ ወአርጅ ' አንድ ቃል ናቸው ። ስለዚህ ይልቅስ እስቲ የአርጎባ ቃላት ለጥፍልን ! የሃረሬ ዲክሽነሪ ስላለኝ ማስተያየት እንችላለን። በትክክል አርጎቤ (አርጎጌ) ዎች እጅጅ ትንታዊ ሕዝብ ናቸው ።

Post Reply