Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3332
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

በጅምላ ወይስ በችርቻሮ በየትኛው ነው መጨፍጨፍ ያለብን?

Post by Tiago » 13 Mar 2023, 01:23

የአማራዉ ጠላት ራሱ አማራ ነዉ! ጠግቦ ነገም አምጣ ለሚለው ሆዱ ያደረ ሆዳም! ትልቅ ህዝብ ይዞ ያነሰ!

There are no common objectives between oromo PP (A.K.A OLF) and other ethnic PP including Amhara PP.
so why is the Amhara administration part of OLF dominated party (Government??) that openly discriminate,demonize,aid and abet the killing and displacement of Amharas???????


መቼ ነው ወይም ስንት ሚሊዮን ህዝብ ሲጨፈጭፉ ነው ለህግ የሚቀርቡት በጅምላ ወይስ በችርቻሮ በየትኛው ነው መጨፍጨፍ ያለብን?

የህግ የበላይነት በሌለበት ሀገር ላይ ሰላማዊ ትግል የለምም አይኖርምም የህግ በላይነትን የሚደፈጥጠው መንግስት ነው መፍትሄው ምን መሆን አለበት ?