Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚካኤል

Post by Abere » 10 Mar 2023, 22:49

በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚካኤል ይመስሉኛ ይህን የገጠሙት::መኪና ያመጣብን አጼ ምኒልክ ስለሆነ የነፍጠኛ ነው ስለዚህ ኮንኮላታን ሰባብሮ በፈረስ መጫን ነው። :mrgreen: :mrgreen: ወያኔ በአማራ ክልል በሬ እና ላም አማራ ናችሁ ብላ ቀይ ሽብር አፋፍማባቸው ነበር። አዳነች አቤቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ደግሞ መኪና የአጼ ምንሊክ ነው መኪና ነፍጠኛ ነው ስለዚህ በጋሪ መተካት አለበት ብለው አረፉ። ግን የፈረሱ ቀለብ ከየት ይገኝ ይሆን? :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by Abere » 11 Mar 2023, 18:45

ይህ መኪናን በጋሪ ፈረስ የመተካት እርምጃ የተወሰደው በመኪና የካርቦን ልቀት ወይም ጭስ የሚያስከትለውን የአካባቢ አየር ብክለትን ለመቀነስ ሲባል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ኦሮሙማ መስተዳደር ያምናል።ጊዜ ተራ ነው እና አሁን ፈረስ ወደ ጥንት ዘመን በመመለስ መኪናን ተክቶ ከተማ እያቀና ነው። :lol: :lol: :lol: Good job Orommuma, smart. Next Orommuma will use self driving ጋሪ ፈረስ :mrgreen:

ethiopian

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by ethiopian » 11 Mar 2023, 18:51

Abere wrote:
10 Mar 2023, 22:49
በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚካኤል ይመስሉኛ ይህን የገጠሙት::መኪና ያመጣብን አጼ ምኒልክ ስለሆነ የነፍጠኛ ነው ስለዚህ ኮንኮላታን ሰባብሮ በፈረስ መጫን ነው። :mrgreen: :mrgreen: ወያኔ በአማራ ክልል በሬ እና ላም አማራ ናችሁ ብላ ቀይ ሽብር አፋፍማባቸው ነበር። አዳነች አቤቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ደግሞ መኪና የአጼ ምንሊክ ነው መኪና ነፍጠኛ ነው ስለዚህ በጋሪ መተካት አለበት ብለው አረፉ። ግን የፈረሱ ቀለብ ከየት ይገኝ ይሆን? :mrgreen:

Why don’t you go back and fight them rather than crying like a little B!tch here. Coward !

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by Abere » 11 Mar 2023, 19:01

@ethiopianኦነግ

Do you think the hike fuel forced Orommuma taking such a smart move of removing cars from the street and replace withጋሪ ፈረስ? :mrgreen: So, ጋሪ ፈረስ is smart technology :mrgreen: :mrgreen: ከብት ኦሮሙማ ከተማውን እበት በእበት ለትንሽ ጊዜ አድርጓት።

ethiopian

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by ethiopian » 12 Mar 2023, 09:12

Abere wrote:
11 Mar 2023, 19:01
@ethiopianኦነግ

Do you think the hike fuel forced Orommuma taking such a smart move of removing cars from the street and replace withጋሪ ፈረስ? :mrgreen: So, ጋሪ ፈረስ is smart technology :mrgreen: :mrgreen: ከብት ኦሮሙማ ከተማውን እበት በእበት ለትንሽ ጊዜ አድርጓት።
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by Abere » 12 Mar 2023, 11:12

Why do mean not fighting? You will soon see the result. Your OLF-PP is being scre.wed, that is why it is frantically taking all foolish measures. ከብት ኦሮሙማ keep braying like a well fed donkey. The resistance has been making your OLF to move an inch. What did your Orommuma achieve? Nothing, other than violence. ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል።
ethiopian wrote:
12 Mar 2023, 09:12
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?

ethiopian

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by ethiopian » 12 Mar 2023, 13:24

Abere wrote:
12 Mar 2023, 11:12
Why do mean not fighting? You will soon see the result. Your OLF-PP is being scre.wed, that is why it is frantically taking all foolish measures. ከብት ኦሮሙማ keep braying like a well fed donkey. The resistance has been making your OLF to move an inch. What did your Orommuma achieve? Nothing, other than violence. ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል።
ethiopian wrote:
12 Mar 2023, 09:12
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?
am asking you to go and fight like a man the way Qerro Lions chased TPLF. Until you do that you are just another yesefer Arogit to me !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by Horus » 12 Mar 2023, 15:24

አበረ፣
በነገራችን ላይ ከበደ ሚካኤል የኤልያስ ክፍሌ አጎት እንደ ሆኑ ታውቃለህ? አዲስ ከተማ (መርካቶ) ልዑል መኮንን ት/ቤት አለፍ ብሎ ነበር የሚኖሩት ። በአንድ በታመሙበት ወቅት ኃይለ ስላሴ ጃንሆይ ማታ ላይ እየመጡ ይጠቋቸው ነበር፤ ከሁለቴ በላይ ባይኔ አይቻለሁ ። ደጉ ዘመን!

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ

Post by Abere » 12 Mar 2023, 17:08

ሆረስ፤

ይህን አላውቅም ነበር። በጣም ይገርማል የዴግ ሰው ቅሪት ያስታውቃል። ለዚያ ነው ኤልያስ ክፍሌ በዚህ ትውልድም ከፍተኛ የመረጃ እና የሃሳብ መድረክ መሞገቻ መድረክ የፈጠረው። የዕውቀት ብርሃን በኢትዮጵያ እንድፈነድቅ ያደረጉ የወርቃማው ዘመን ባለውለታዎች ናቸው ክቡር ከበደ ሚካኤል። እኔ በልጅነቴ አንዳንድ ያነበብኳቸው የድሮ መጻህፍት በጣም በህሌናየ ተስለዋል ። አንተም ዕድለኛ ነህ እንደዚህ ያሉትን ፈረቀዳጆች ለማየት በመብቃትህ።

Horus wrote:
12 Mar 2023, 15:24

Post Reply