Re: Watch Live the arrival of legendary Yoni Magna in Addis
ምን አይነት ጮማ ራስ መሃይም ሰው ነው።
Re: Watch Live the arrival of legendary Yoni Magna in Addis
ዮኒ ማኛ አባ ገዳ ሊሆን ነው የሚል ጭምጭምታ አለ

Re: Watch Live the arrival of legendary Yoni Magna in Addis
ዮኒ ማኛ ኦቦ ገለታ ተብሏል
Please wait, video is loading...
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Watch Live the arrival of legendary Yoni Magna in Addis
ዘመነ ግርምቢጥ: ዮኒ ማኛ ዎደ ቦሌ፣ ጁንታ ዎያነ ዎደ መቀሌ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Watch Live the arrival of legendary Yoni Magna in Addis
ትንሽ ጭንቅላቱ የሚሰራ ፣ ሰሜን አሜሪካ የኖረ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ሰውየ አሳፋሪ ቪዲዮ አይቀርፅም። አንዴ ወይ ሁለቴ የሆነቦታ ሲቀባጥር ሰምቻዋለሁ። Yours truly ቶሎ ነገር የሚገባኝ ሰው ነኝ። በአማራ ስም መሀይምነቱን የሚነግዱበት አለ ብየ ገመትኩ ያኔ። ሰውየው መኖሩን ረስቻለሁ Sir Tohmas of Adwa አሁን እንደ አዲስ ሊያስተዋውቀን ከሞሞከሩ በፊት። Humility -- በአማርኛ ትክክለኛ ትርጉም መስጠት ቸገረኝ -- የበሰለ ፣ ትሁት ፣ እና አርቆ አሰቢ ሰው መግለጫ ነው። ይህ ድንጋይ ራስ ቅንጣት ያህል የዛ ባህሪ የለውም። ማፈሪያ።