Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አዲስ አበባን እንዲያጠፋ የተላከው የአብይ ቄሮ የፈለገውን አውድሞ ሲመለስ አንድም የተጠየቀ ግለሰብ ሆነ የመንግስት አካል የለም!

Post by Jirta » 06 Mar 2023, 09:45

ኦሮሙማ ማለት!

አዲስ አበባን እንዲያጠፋ የተላከው የአብይ ቄሮ የፈለገውን አውድሞ ሲመለስ አንድም የተጠየቀ ግለሰብ ሆነ የመንግስት አካል የለም!
በሰላም ለበአል የወጣን ህዝብ ግን እያደኑ ማሰር ከግፍም በላይ ግፍ ነው::