Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15439
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የመለስ ትንብይት <አማራ ወልቃይትን መልሱልኝ ያለ እንደሆነ መልሱለት፤ እምቢ ያላችሁ እንድሆን ዴዴቢት እንደተወለድን ወልቃይት ሞተን እንቀራለን።> ትንብይቱ ተፈጸመ።

Post by Abere » 05 Mar 2023, 10:48

የመለስ ትንብይት <አማራ ወልቃይትን መልሱልኝ ያለ እንደሆነ መልሱለት፤ እምቢ ያላችሁ እንድሆን ዴዴቢት እንደተወለድን ወልቃይት ሞተን እንቀራለን።> ትንብይቱ ተፈጸመ።

አሁን አንዳንድ ቁሞ አልቃሽ ትግሬ ወያኔዎች ወልቃይት! ራያ! እያሉ ያላዝናሉ እንጅ ትንብይቱ ተፈጽሟል። ወልቃይት እና ራያን ሰርቄ እገነጠላለሁ፤ ለጊዜው ኢትዮጵያዊነን እያልን እናጫበረበራለን ነው ነገሩ። አምና አምና ሱዳናዊ ነበሩ አሁን አሁን ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነን ይሉናል። የትግሬ ወያኔን ቀጣፊነት የማያውቅ ማን ይሆን?! :mrgreen: ፕሪቶሪያ(Pretoria) ምልው ተገዝተው ነበር ወያኔ በሌላ ጊዜያዊ አመራር ይተካል ተብሎ። እናሳ አሁን ምን ሆነ ዜማው? :mrgreen:

" መጣና በአመቱ እረ እንደምን ሰነበቱ? ደብረጽዮን ሆነ ትግሬ ፕሬዚዳንቱ"

ለምስክርነት የማይበቃ ህዝብ የዜግነት መስፈርት አያሟላም። ምክንያቱም በፍርድ ቤት ህጋዊ ሰውነት ይዞ የእውነት ሀሰት ቃል መስጠት ብቃት የለውም።

Take it or Leave it. Tigray is the Lesotho of Ethiopia. The 2nd year Anniversary of Lesotho Tigray is Coming :lol: :lol: Hurry before ደደቢት runs out of T-shirts with the endemic Hyena printed at the center of the red flag. :lol: :lol: