Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4375
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 07 Mar 2023, 06:10
Meleket wrote: ↑03 Mar 2023, 04:06
. . . ስማቸው ዬሚመሰክርላቸው "ያበሻ ፈረንጆች" እነ እንቶኒት ደስ እንዳላላቸው እዬገለጡልን ነው። እኒህ ተራ ካድሪትና መሰሎቻቸው፡ በብረዚደንታችን የሚወደዱ መስሏቸው "ብረዚደንት አሳያስን የኤርትራ ኣባት የኤርትራ መስራች" ሲሉ ይደመጠሉ፤
እኛ ደግሞ ኤርትራችን ኣያቶችም ቅመ ኣያቶችም ያሏት መሰረቷ በመስዋእትነት የተገነባ መሆኑን ቁልጭ አድርገን ስናሳያቸው ግዜ፥ መነጫነጫቸው ኣይገርምም "ፈስ ያለበት ዝላዪ ኣይችልምና!"
-
Meleket
- Member
- Posts: 4375
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 07 Mar 2023, 08:45