Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና\ትግራይ ኣፅዋር ሚሳኤል ተረኪባ\"ራብዓይ ወራር ክፍፅሙልና እዮም"ጀ\ል ፊልጶስ\"ዜጋታት ኤርትራ ንውግእ ተዳለው"

Post by Abere » 02 Mar 2023, 12:34

ቀን ቀን 12 ሰዓታት በጸጸት፤በሽንፈት፥ በቁጭት ሌሊት ሌሊት ለ 12 ሰዓታት በህልም ዓለም ጭልጥ ብሎ በህልም የድል እና የብቀላ ሰረገላ በመጋለብ ሰማየ ሰማየት በመዝለቅ አማራ፤ኤርትራን እና አድስ አበባን የሚዞረው ትግሬ ወያኔ ይገርመኛል። ለትግሬ ወያኔ አጥንት ወር ውረህ ከውሻ ጋር አብረህ ተዘቅዝቀህ ጋጥ ብትለው ከውሻ ጋር አብሮ ይበላል - ሞራል፤ ክብር የለም። 27 አመታት ሚሳይል ከእነ አፍንጫው ታጥቆ፤በምዕራባዊያን ዘመናዊ አጽዋራት ተንበሽብሾ፥ 85% የኢትዮጵያን መከላከያ ዘርፎ ያልተሳካለት 1ሚልዮን ትግሬ ፉት ጭልጥ አስደርጎ አሁን በምን ዐቅም ነው። በመሰረቱ ወያኔ የተደመሰሰው በአማራ ሃይል እንጅ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አይደለም። የመከላከያ ሰራዊቱ ሙያ ያውራው ጎረቤቱ ነው - የአማራ ገበሬ ያውራን መሳርያውን ካልተጠቀምክበት ሽጥልን እና ሂድ እያሉ ነው ያፌዙበት።

Meleket
Member+
Posts: 5070
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና\ትግራይ ኣፅዋር ሚሳኤል ተረኪባ\"ራብዓይ ወራር ክፍፅሙልና እዮም"ጀ\ል ፊልጶስ\"ዜጋታት ኤርትራ ንውግእ ተዳለው"

Post by Meleket » 03 Mar 2023, 10:59

ወዳጃችን Abere በቀይ ያሰመርነው ቃል "የጦር መሳርያ" ለማለት ነውን፧ :mrgreen:
Abere wrote:
02 Mar 2023, 12:34

Post by Abere » 03 Mar 2023, 11:20

ወንድም መለከት፤

አዎ ! ቀለል ባለ አማርኛ ስለተነተንከው አመሰግናለሁ። ስርወ(ጥንተ) ቃሉ ግዕዝ ነው። በአማርኛም በትግርኛም ከዚያ የተወረሰ ይመስለኛል።

Meleket wrote:
03 Mar 2023, 10:59

Post by Meleket » 04 Mar 2023, 04:48

ክቡር ወንድማችን Abere በኣማርኛም ቃሉ ጥቅም ላዪ ይውላል ማለት ነው። መልካም። የግዕዙ (ጥንት) ስርወቃሉ ምን ይሆን? ከዬት ይሆን የፈለቀው። ኣዋቂዎች እስቲ ኣብራሩልን፡ ኣስቀድመን ግን ምስጋናችንን እናቀርባለን።
Abere wrote:
03 Mar 2023, 11:20

Post Reply