-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
እዉነት ለመናገር ከሆነ እኔን ኢዚያ ቦታ ላይ ብያደርጉኝ ወይ በመሰላል ያወርዱኛል ወይ ደግሞ እዚያ ቦታ ላይ ተከርቼ እቀራለሁ፣ ምንም ሳላጋንን!
Re: ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
ወንጪ (ምንጭ) ሃይቅ፤ የኦሮምኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች ምድር!
Re: ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
I don’t want to offend your satanic idol but I will say this: 1) how did Sebhat Nega & co made it to the bottom of that stiff Tigray hill from which they were pulled out? 2) It seems your buddy is gaining a lot of fat tissue around his waistline. What’s going on?
DefendTheTruth wrote: ↑26 Feb 2023, 15:01እዉነት ለመናገር ከሆነ እኔን ኢዚያ ቦታ ላይ ብያደርጉኝ ወይ በመሰላል ያወርዱኛል ወይ ደግሞ እዚያ ቦታ ላይ ተከርቼ እቀራለሁ፣ ምንም ሳላጋንን!
Re: ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
ልክ እንደ ዝዋይ ሃይቅ ማለት ነው!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
What about administering the killing & displacement of innocent people? Don’t you run away!
DefendTheTruth wrote: ↑26 Feb 2023, 15:37I don't think anything could be more stressful than administering people like you of such ungrateful collections.
Re: ይህ ሰዉ እንዴት አድርጎ ነዉ እዚህ ቦታ የደረሰዉ ግን?
ዛፍ ሊያይ Switzerland የሚጓዝ ኢትዮጵያዊ ሰምቼም አላውቅም!!አዲስ አበ ባን ለመደመ ም በሚያረጉት ሙሉ ቅዠት ብዙ ነገር እያተራመሱ ነው!!
ይህ ከምናባቸው የወጣውን; ካለጥናት የጀመሩትን project, artificial demand creation marketing ይመስላል!! አይከስርም!!
heinous tough, equity market ሊፈጥሩ ባልፈለጉት አገር ገንዘብም ትኩረትን ከቀጣሪ ኢንደስትሪዎች ይሻማል!!
ይህ ከምናባቸው የወጣውን; ካለጥናት የጀመሩትን project, artificial demand creation marketing ይመስላል!! አይከስርም!!
heinous tough, equity market ሊፈጥሩ ባልፈለጉት አገር ገንዘብም ትኩረትን ከቀጣሪ ኢንደስትሪዎች ይሻማል!!