
እስክንድር ነጋን በቅጽበት ፍቱት!
ከነብሰ በላው ጃል ማሮ ጋር እደራደራለሁ ያለ መንግስት ሰላማዊውን የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት ታጋይ እስክንድር ነጋ የማሰር ሞራልም መብትም የለውም:: ፍቱት!


Re: እስክንድር ነጋን በቅጽበት ፍቱት!
አማራ ለማንም ኮተታም ጎጠኛ አጎብዳጅና ተላላኪ መሆንን ያቁም:: በኢትዮጵያዊነቱ ይጽና "The fierce urgency of now” ተገንዝቦ ኦሮሙማን አንድ ሆኖ በአፋጣኝ ይታገል::