የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ
እስክንድር ነጋ እስካሁን አማራ ክልል ነው ያለው:: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ለፌድራል መንግስት ተላልፎ ተሰጥቷል ብሎ የዘገበው ውሸት ነው:: በዛ ዘገባው ላይ አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ስብረነዋል ያለውን ጨለማ ፊት ስብሃት ነጋ አሳዛኝ ምስኪን (sympathetic character) ሊያደርገው ሲፍጨረጨር ተሰምቷል:: 
-
Union
Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ
ሰውዬ ጤና የለህም እንዴ?
ለፌደራል ተላልፎ ተሰጥቶ ህዝብ እኮ ነው ከፌዴራል የነጠቀው። ማለትም ፌደራልን አላሳልፍ ብለው እንዲቆይ የተደረገው። የቱጋ ነው የሀብታሙ ስህተት?
አንተ ቁላ ራስ ሀብታሙን ሰደብከው? ሀብታሙ ሌላው እስክንድር ነው!!

አጋሜ ወያኔ ስልቡን ቢያወድስ አያስደንቅም
Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ
Agame wedi = maxi=...
መሳይ መኮንን? የመሳይ መኮንንን ዝባዝንኬ እዚህ የምትለጥፊው አንቺ አደደለሽም እንዴ? የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ሰብረነዋል ያለውን ስብሃት ነጋ እንድናዝንለት የሄደበት ርቀት ቋቅ የሚያደርግ ነው

መሳይ መኮንን? የመሳይ መኮንንን ዝባዝንኬ እዚህ የምትለጥፊው አንቺ አደደለሽም እንዴ? የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ሰብረነዋል ያለውን ስብሃት ነጋ እንድናዝንለት የሄደበት ርቀት ቋቅ የሚያደርግ ነው

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ
Habtamu Ayalew is doing a fantastic job. His reporting and analysis are fact based. The people of Ethiopia are responding to Habtamu by leaking important information.
You are suffering from hatred of this brliant man. If you don’t like him don’t watch him. Period.