ብአዴን የአማራ ህዝብ ጠላት ነው ከፍጠርቱ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ በዓድ ነው
ገና ከመጀመሪያው ወያኔ አብኩቶ ሲጋግረው ብአዴን በጸር አማራ ዱቄት ነው የፈጠረው:: የአዊው ተወላጅና የልዩ ሀይሉ አዛዥ ሰማ ጥሩነህ ብቻ አይደለም:: የልዩ ሀየል አዛዥ ከመሆኑ በፊት የፕሬዝዳንቱ ልዩ አማካሪ ነበረ:: ለአሁን ስልጣኑ ያበቃው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ይልቃል ከፋለ ነው:: ብአዴን ከላይ እስከ ታች ከባህር ዳር እስከ አዲስ አበባ በአማራ ስም የተሾሙት ጸር-አማራ ናቸው:: ለታላቁ አማራ ህዝብ ውርደትና ውድቀት ታግተው የሚሰሩ ናቸው:: የሚያሳዝነው ብአዴንን በአማራ ስም የሚቃወሙት በብዛት የወያኔ ተከፋዮች ናቸው:: በዚህም በዚያም ብታየው የአማራ ህዝብ አጥብቂኝ ወስጥ ነው ያለው:: ለሱ የሚታገል ያለ አይመስልም:: ህዝቡም ጠላቱንና ወዳጁን ለይቶ ለማወቅ ተቸግሯል::