እውነት እንነጋገር ከተባለ ጳጳሶች ንፁህ እና ሌላውን ሊያነፁ ይችላሉ?
No ነው መልሱ
በተንጣለለ ህንፃ ላይ ይኖራሉ፣ V8 መኪና ይነዳሉ ማለቂያ የለውም። እነሱ ከሌላው በምን ይለያሉ?
አቡዬ የሚባሉት ፃድቅ ማናቸው? ተክለሀይማኖትስ? አቡነ አረጋዊስ? ቅድስት አርሴማስ?
ላሊበላም ቅዱስ ነው አሉን ከመቼ ጀምሮ? ላሊበላ ንጉስ እንደሆነ ነው የማቀው።
እንዲህ ያለ ዝባዝንኬ እና ተረት ተረት ሌላውን ለባርነት አለመዳረጉ አጠያያቂ ነው።
ቤተክርስቲያን ማይኩን ከመጠን ባለፈ እየከፈተች አገር መበጥበጧን ማቆም አለባት። በጉልብት ፀሎት የለም። ህግ በዚህ ዙሪያ ያስፈልጋል፣ ሁሉም ሀይማኖቶች ማይካቸውን ድምፅ ከግቢያቸው እንዳይወጥ የሚያዝ ህግ መውጣት አለበት።
ጳጳሶች ንፁህ ናቸው? አቡዬ ማናቸው? አርሴማስ ማናት? ቤተክርስቲያን ማይኩን መዝጋት አለበት
Last edited by Abaymado on 26 Feb 2023, 03:45, edited 2 times in total.
Re: ጳጳሶች ንፁህ ናቸው? አቡዬ ማናቸው? አርሴማስ ማናት? ቤተክርስቲያን ማይኩን መዝጋት አለበት
ጳጳሶቹ፥ አቡዬ፥ ተክለሀይማኖት፥አቡነ አረጋዊ፥ቅድስት አርሴማ፥ እያሉ፥ ለጣኦት፥ ነው፥ የሚያስመልኩን። እውር፥ እውርን፥ ቢመራው፥ ተያይዞ፥ ገደል፤
-
Union
Re: ጳጳሶች ንፁህ ናቸው? አቡዬ ማናቸው? አርሴማስ ማናት? ቤተክርስቲያን ማይኩን መዝጋት አለበት
ምድረ አንበጣ ቆርጫሚ ኤትየስት ሁላ አበዳቹ እኮ በቃ።
አይ ተዋህዶ ገና ብዙ ታሳይናለሽ!!!
አሜን!!
አይ ተዋህዶ ገና ብዙ ታሳይናለሽ!!!
አሜን!!