Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ጠፍቶ የነበረው በሽብርተኝነት ሲፈለግ የነበረው እስክንደር ነጋ ተገኘ

Post by Thomas H » 25 Feb 2023, 13:00

Natnael Mekonnen
4h
እስክንድር ቢሸፍት እስከ ጓሮ . . . እስክንድር ነጋ ትናት ለሊት መያዙን አረግግጫለሁ
የባልደራሱ መስራችና ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ መሰወር የከተማችን አነጋጋሪ አጀንዳ ሆኖ መክረሙ ይታወሳል፡፡ ግለሰቡ በተሳሳተ የትግል ዓላማና ስልት አይኑ ታውሮ ለዥያ ለገናዥ አስቸግሮ እንዳልነበር አሁን ደግሞ ‹‹
እስክንድር ቢሸፍት እስከ ጓሮ›› እንዲሉ ቡሬ አካባቢ በአማራ ክልል የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ከእስክንድር በቁጥጥር መዋል ጋር በተያያዘ የሚወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ጠፍቶ በከረመባቸው ወራት በሰሜን ሸዋና ምዕራብ ጎጃም አካባቢዎች ታጣቂ መልምሎ አዲስ አበባን ‹‹ነጻ›› ለማውጣት የትጥቅ ትግል ለማድረግ ሲሞክር ነበር፡፡
የተወሰኑ ተከታዮች ማፍራት የቻለው የአዲስ አበባው ነጻ አውጪ በምዕራብ ጎጃም በኩል ወደ ወለጋ ታጣቂዎች አስርጎ በማስገባት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጉም ይነገራል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ችግር እንዲባባስም በአዲስ አበባ ለሚገኙት የባልደራስ ፓርቲ አባላት ስምሪት ሲሰጥ መቆቱ በመረጃ ተረጋግጧል፡፡
የእስክንድር በቁጥጥር ስር መዋል ኢሕጋዊ በመሆነ መንገድ የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ለሚያልሙ አካላትና ግለሰቦች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ እንደሚሆን አያጠራጥርም፡፡ ግለሰቡ በስመ ፓርቲ ሰላማዊ አማራጭና የትጥቅ ትግልን በመቀላቀለቅ ቅስቀሳ ሲያደርግ በትዕግስት ታልፏል፡፡ ከዚህም ብሶ መንግሥትን በኃይል ለመጣል ታጣቂ በመመልመል፣ በማደራጀትና ስምሪት በመስጠት ለጥፋት ቢሸፍትም ለሀገር ሰላምና ጸጥታ መከበር ከተሰለፉት ብርቱዎቹ የንስር አይኖች መሸሸግ አልቻለም ነበር፡፡
ገመዱ ሲረዝምለት ነጻ የሆነ የመሰለው ሁሉ ከዚህ ትምህርት ይውሰድ፡፡ ተጠያቂነት መኖሩንም ይገንዘብ

Natnael Mekonnen
5h
·
እስክንድር ነጋን እንዲህ እንዲሆን ያደረጉት እነ ኤርሚያስ ለገሰና አንዳንድ ዲያስፖራዎች እንደሆኑ ግልጽ ነው ለዚህም ነው ፖርቲው ውስጥ ያለው ሹኩቻ አንገሽግሾት የተሰበሰበውን ብር እነ ኤርሚያ በልተውት ብር ብሎ እንዲጠፋ ያደረጉት ለእስክንድር ነጋ ዛሬም አዝናለሁ!
ለወራት ከሕዝብ ዕይታ ተሰውሮ የነበረው የባልደራስ ፓርቲ መሥራች እና ሊቀመንበር ሆኖ ያገለገለው እስክንድር ነጋ በቡሬ ከተማ በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ተይዞ ወደ ባህርዳር ከተማ መወሰዱ ተነግሯል።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ጠፍቶ የነበረው በሽብርተኝነት ሲፈለግ የነበረው እስክንደር ነጋ ተገኘ

Post by Thomas H » 25 Feb 2023, 13:07

በነገራችን ላይ በአማራ ክልል ውስጥ እኮ ቁምጣ በአዋጅ ተከልክሏል ስለዚህ እስክንድር አዋጁን በመተላለፍ ሊከሰስ ነው ማለት ነው ::

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠፍቶ የነበረው በሽብርተኝነት ሲፈለግ የነበረው እስክንደር ነጋ ተገኘ

Post by DefendTheTruth » 25 Feb 2023, 14:14

Thomas H wrote:
25 Feb 2023, 13:00
Natnael Mekonnen
4h
እስክንድር ቢሸፍት እስከ ጓሮ . . . እስክንድር ነጋ ትናት ለሊት መያዙን አረግግጫለሁ
የባልደራሱ መስራችና ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ መሰወር የከተማችን አነጋጋሪ አጀንዳ ሆኖ መክረሙ ይታወሳል፡፡ ግለሰቡ በተሳሳተ የትግል ዓላማና ስልት አይኑ ታውሮ ለዥያ ለገናዥ አስቸግሮ እንዳልነበር አሁን ደግሞ ‹‹
እስክንድር ቢሸፍት እስከ ጓሮ›› እንዲሉ ቡሬ አካባቢ በአማራ ክልል የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ከእስክንድር በቁጥጥር መዋል ጋር በተያያዘ የሚወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ጠፍቶ በከረመባቸው ወራት በሰሜን ሸዋና ምዕራብ ጎጃም አካባቢዎች ታጣቂ መልምሎ አዲስ አበባን ‹‹ነጻ›› ለማውጣት የትጥቅ ትግል ለማድረግ ሲሞክር ነበር፡፡
የተወሰኑ ተከታዮች ማፍራት የቻለው የአዲስ አበባው ነጻ አውጪ በምዕራብ ጎጃም በኩል ወደ ወለጋ ታጣቂዎች አስርጎ በማስገባት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጉም ይነገራል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ችግር እንዲባባስም በአዲስ አበባ ለሚገኙት የባልደራስ ፓርቲ አባላት ስምሪት ሲሰጥ መቆቱ በመረጃ ተረጋግጧል፡፡
የእስክንድር በቁጥጥር ስር መዋል ኢሕጋዊ በመሆነ መንገድ የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ለሚያልሙ አካላትና ግለሰቦች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ እንደሚሆን አያጠራጥርም፡፡ ግለሰቡ በስመ ፓርቲ ሰላማዊ አማራጭና የትጥቅ ትግልን በመቀላቀለቅ ቅስቀሳ ሲያደርግ በትዕግስት ታልፏል፡፡ ከዚህም ብሶ መንግሥትን በኃይል ለመጣል ታጣቂ በመመልመል፣ በማደራጀትና ስምሪት በመስጠት ለጥፋት ቢሸፍትም ለሀገር ሰላምና ጸጥታ መከበር ከተሰለፉት ብርቱዎቹ የንስር አይኖች መሸሸግ አልቻለም ነበር፡፡
ገመዱ ሲረዝምለት ነጻ የሆነ የመሰለው ሁሉ ከዚህ ትምህርት ይውሰድ፡፡ ተጠያቂነት መኖሩንም ይገንዘብ

Natnael Mekonnen
5h
·
እስክንድር ነጋን እንዲህ እንዲሆን ያደረጉት እነ ኤርሚያስ ለገሰና አንዳንድ ዲያስፖራዎች እንደሆኑ ግልጽ ነው ለዚህም ነው ፖርቲው ውስጥ ያለው ሹኩቻ አንገሽግሾት የተሰበሰበውን ብር እነ ኤርሚያ በልተውት ብር ብሎ እንዲጠፋ ያደረጉት ለእስክንድር ነጋ ዛሬም አዝናለሁ!
ለወራት ከሕዝብ ዕይታ ተሰውሮ የነበረው የባልደራስ ፓርቲ መሥራች እና ሊቀመንበር ሆኖ ያገለገለው እስክንድር ነጋ በቡሬ ከተማ በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ተይዞ ወደ ባህርዳር ከተማ መወሰዱ ተነግሯል።
Is this a true story, or what?

Just found it difficult to believe it!

ጉድ ሳይሰማ አይነገም ኣሉ ስተርቱ!

Post Reply