Please wait, video is loading...
Re: I find what Abiy Ahmed just posted on his Facebook page to be quite fascinating.
የዲክታተሩ ጭንቀት!
የአሜሪካ ፍርድ ቤት ውስጥ አንድ አባባል አለ፣ ጠበቃ አቦካቶችን ይመለከታል ! አንድ ጠበቃ ችግር ላይ ነው! እሱም ምን ይባላል ፣ ፋክትና ማስረጃ ካለህ ማስረጃህን ረጋ ብለህ አቅርብ ፤ ማሰረጃ ከሌለህ ክርክርህን በድፍረት ከፍ አድርገው ተከራከር ፣ሁለቱም ከሌሉህ ጠረጴዛውን በንዴት ደብድበው ይባላል!! አቢይ አህመድ አሁን ላይ ጠረጴዛውን በንዴት እየደበደበ ነው !!! ሕዝብ አልደመርም አይደለም አልገዛም ካለስ !!!

Medemer the useless three card Monte. Nauseating.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: I find what Abiy Ahmed just posted on his Facebook page to be quite fascinating.
እሺ ጥሩ አባበል ነዉ እንበል፣ ታዲያ ምንነዉ ምርጫዉ እስክደርስ እንዳዚህ ያጣደፈህ?Horus wrote: ↑25 Feb 2023, 03:20የዲክታተሩ ጭንቀት!
የአሜሪካ ፍርድ ቤት ውስጥ አንድ አባባል አለ፣ ጠበቃ አቦካቶችን ይመለከታል ! አንድ ጠበቃ ችግር ላይ ነው! እሱም ምን ይባላል ፣ ፋክትና ማስረጃ ካለህ ማስረጃህን ረጋ ብለህ አቅርብ ፤ ማሰረጃ ከሌለህ ክርክርህን በድፍረት ከፍ አድርገው ተከራከር ፣ሁለቱም ከሌሉህ ጠረጴዛውን በንዴት ደብድበው ይባላል!! አቢይ አህመድ አሁን ላይ ጠረጴዛውን በንዴት እየደበደበ ነው !!! ሕዝብ አልደመርም አይደለም አልገዛም ካለስ !!!![]()
![]()
![]()
ፋክቱ ና ማስረጃዉ ስለሌለህ አይደለም እንዴ?
ጠረጴዛውን በንዴት የምደበድበዉ ማን ነዉ ኣሁን? መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ የምፍጨረጨረዉ ወይስ ረጋ ብለን እንወያይ የምለዉ?
ዘመነ ደንቆሮ!
Re: I find what Abiy Ahmed just posted on his Facebook page to be quite fascinating.
The clown is done. He will never get the support of Ethiopians back. They now know who he really is. He was recruited, raised and brainwashed by Sebhat Nega. He can’t change.
Dead-man walking.
One thing though Ethiopians have to work on the alternative group that will fill the leadership vacuum and unite the nation. Start drafting a new constitution.