Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Abere » 20 Feb 2023, 14:48

ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው። :lol:
አሁን በራ አይኔ አለ ዘፋኙ። እንኳን በራላችሁ ግን ከልባችሁ ይሁን።ለማንኛውም ጄግና እና ጭስ መውጫ አያጣ
ም።

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Abere » 20 Feb 2023, 14:57

:lol: :lol: :lol:

ዐብይ አህመድን

የፓለቲካ ጋለሞታ ሼሌ (political prostitute) ፤ ስልጣን ላይ ለመቆየት የሚፈልግ ዘረኛ ( ጠማማታሪክ ምርኮኛ ቁሞ ቀር) ነው። እንድህ ንገረልኝ እንጅ :mrgreen:

Misraq
Senior Member
Posts: 17846
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Misraq » 20 Feb 2023, 16:00

ዓብይ ከትግሬ ጋር አብሮ ሊበላቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን የተረዱት ይመስላል። መጪው ቀናት ወሳኝ ናቸው። የመበላት እድላቸው ሰፊ ነው። ምክንያቱም ቅልጥፍና የላቸውም።

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Abere » 20 Feb 2023, 16:22

ቁም ነገሩ ብአዴኖች ከልባቸው ይዘልቁበታል ወይ ነው። እንኳን ከኦነግ እና ወያኔ ዛቻ ከተወረወረ ጦር የሰውራል የህዝብ እውነት እና እምባ። አሳምነው ጽጌ ቀደም አድርጎ ነግሯቸው ነበር - አሁንም ቢሆን ከህዝብ ጋር መቆም ይገባቸዋል።በመሰረቱ እኮ የአማራን ህዝብ እያስተዳደሩ አይደለም። ይህን ለመናገር ባይፈልጉት የግድ እውነቱ ነው የተናገረው። ይህ ወደየት ያመራል? የኦነግ እና ወያኔ ግፍ ዘመን መጠናቀቁን - ከእንግድህ ሊዋሽበት የሚችል ምክንያት ማለቁን።
Misraq wrote:
20 Feb 2023, 16:00
ዓብይ ከትግሬ ጋር አብሮ ሊበላቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን የተረዱት ይመስላል። መጪው ቀናት ወሳኝ ናቸው። የመበላት እድላቸው ሰፊ ነው። ምክንያቱም ቅልጥፍና የላቸውም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Axumezana » 20 Feb 2023, 17:08

Too late !

ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ እያሉ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥
Last edited by Axumezana on 20 Feb 2023, 18:43, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Abere » 20 Feb 2023, 18:38

መብረቃዊ ጥቃት ለመፈጸም አስባችኋል እንደ? ቆይ የበቆሎው እሸት ይደረስ እሸት ትጠብሱ እና ትጠበሳላችሁ
:lol: :lol: :lol:
Axumezana wrote:
20 Feb 2023, 17:08
Too late !

ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ አድነኝ፥ ብሎ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Assegid S. » 20 Feb 2023, 18:50

Abere wrote:
20 Feb 2023, 14:48
... ከልባችሁ ይሁን። ...
ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 17846
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Misraq » 20 Feb 2023, 19:06

Assegid S. wrote:
20 Feb 2023, 18:50
Abere wrote:
20 Feb 2023, 14:48
... ከልባችሁ ይሁን። ...
ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!
ትክክል። ትናንት ለትግሬ ራሱን ለባርነት ያሳደረ አሁን ደግሞ ለኦሮሞ ተላላኪ የሆነ የሆዳም አማራ ጥርቅም ከመግለጫ ያለፈ ነገር ያመጣል ብሎ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ እንደመጠበቅ ነው

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Post by Abere » 20 Feb 2023, 20:49

የብአዴን ትልቁ ችግር እኮ የሆድ ነገር አይሆንላቸውም። ከህዝብ ተለይተው ብቻቸውን ስለቀሩ ብቻ ሳይሆን ኦነግ-ኦሮሙማ እንደ ኮንዶም ዘልጦ ዘልጦ ሊጥላቸው መሆኑን እያወቁ ሲመጡ ለጊዜውም ቢሆን ማንገራገራቸው ይመስለኛል። ምናልባት ደግሞ ካመረሩ የሚታይ ይሆናል። ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ /ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ/ ሊሆን ይችል ወይስ ለትወና ከህዝብ መለየታቸውን ሲያውቅ መሰሪ አብይ አህመድ ይህችን ብላችሁ አንገራግሩ እኛ ምንም አንላችሁም ከዚያ የህዝብን ሆድ ታንቦጫቡጩታላችሁ ብሎ ይሆን። ውሸታም እረኛ እውነተኛው ቀበሮ ሲመጣ ኡኡ ቢል የሚደርስለት የለም ልማዱ ነው የሚለው ቢሆንስ? ይህ ሁሉ ያለመታመን ባህል (የሆድ) ያመጣው ጣጣ ነው።

Post Reply