የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
የካቲት 11 ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።ፈረንጆች 13 ቁጥርን ይጠላሉ ይባላል። ስለዚህም እንደ መጥፎ ዕድል ስለሚቆጥሩት 13 ቁጥር ያለበት ማረፊያ ቤት የለም። ለትግራይ ህዝብ እንድሁ የካቲት 11 የተወገዘ ይሆናል።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
ይኸ፥ ሁሉ፥ ጩኸት፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥ የቁም፥ ቀሮች፥ ህልም፤ የተቀበረበት፥ መሆኑ፥ነው፥ ዋናው፥ ጉዳይህ፤
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
ከየካቲት 11 በኳላ፥ ኢትዮጵያ፥ እንዳትመለስ፥ ሆና፥ ተቀይራለች፥ ቆሞ፥ ቀሮች፥ ይኸ፥ ሊገባችሁ፥ ይገባል።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
የትኛው፥ የኢትዮጵያ፥ ወጣት? ታዛዩም፥ አዛዪም፥ ተበታትነዋል፥ ራያንናያ፥ ምዕራብ፥ ትግራይን፥ ለቆ፥ ውልቅ፥ ነው።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
ስው፥ ጥራ፥ ቢሉት፥ እስር፥ቤት፥ የታጎረውንና፥ ከደጀን፥ የማያልፈውን፥የአማራ፥ ሸኔ፥!