Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 16 Feb 2023, 22:08
Abebe Belew
1h ·
ጭቆናማ አለ
በስፋታችንና በቁጥራችን መጠን አልተወከልንም :: ለምን አይብ አነሰ? እንጀራው ሦስት ሺ ዓመት ሙሉ የጤፍ ለምን ሆነ ? እንጀራው ለምን ከገብስ ወይም ከስንዴ አልተሰራም ? ክትፎ እንዴት ብሎ ነው መሃልኛውን ቦታ የያዘው ? ....ትግላችን ይቀጥላል.....
