-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች
ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የትግራይ ልጆች።
Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች
በቃ ከአሁን በኋላ ጦርነት ድሮን በድሮን ነው ማለት ነው?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች
ኡኛ ተጋሩ ከአራት ሞቶ አመታት ቦፊት ድሮኖች እናመርት እንደነበርን የታሪክ መፃሕፍት ይጠቅሳሉ። ለምሳሌ ታዋቂው የጥንቱ ፖርቹጋላዊ ተጓዥ ቫስኮ ደጋማ ከትግራይ ድሮን ለመግዛት ባደረገው ታሪካዊ የባሕር ጉዞ ካርታ ተሳስቶ አሜሪካን እንዳገኘ የታሪክ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። ቫስኮ ካርታ ባይሳሳት ኖሮ ዛሬ <<ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ ትግራይ>> የሚባል አገር ይኖረን ነበር። ያለመታደል ሆኖ ግን ኡኛ ተጋሩ ድሮን አምራች ሀገር ሆነን ሳለ እርስበርስ እየተባላንና እየተፋጀን ወደ ኃላ ቀርተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች
የዲሞክራሲ ተምሳሌት መሆንዋን በሰፊው የሚነገርላት ልዕለ ሃያልዋ ትግራይ ወታደራዊ አቅሟን አፈርጥማ ብቅ ብላለች፡፡
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አስደሳች ዜና >>> ኡናታችን ትግራይ ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን አመረተች
I think ... now I have a competitor in modeling and animating fighter jets (drones)
By the way, if anyone is interested in any kind of high or low poly (light) 3D models for game engines or for any other purpose, visit my new second website below.
https://iethiopian.club/
https://iethiopian.club/3d-arts/
VIDEO: Animated fighter Jet
VIDEO: Animated Civil Airplane
VIDEO: Animated Fasiledes Castle