Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Horus » 15 Feb 2023, 04:06

የአዲስ አበባ 1/3ኛ ስፋት ያለው ገዳም!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Wedi » 15 Feb 2023, 09:14

Horus wrote:
15 Feb 2023, 04:06
የአዲስ አበባ 1/3ኛ ስፋት ያለው ገዳም!
God bless her and all her Families!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by DefendTheTruth » 15 Feb 2023, 14:10

Horus wrote:
15 Feb 2023, 04:06
የአዲስ አበባ 1/3ኛ ስፋት ያለው ገዳም!
What did she offer (better how many fold to this amount she offered) for the effort to modernize the education system in Ethiopia in comparison?

Don't tell me nothing in that regard, in which case she would be part of the force to pull Ethiopia back to the dark-age.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Abdisa » 15 Feb 2023, 16:10

【የማርቆስ ወንጌል 12:41-44】«ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር። ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር። አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና ፥ ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህች ድሀ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፤ እነዚህ ባለ ጠጎች ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሔር መዝገብ ጥለዋልና፤ ይህች ድሀ መበለት ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች አላቸው።»

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Horus » 15 Feb 2023, 20:37

Abdisa wrote:
15 Feb 2023, 16:10
【የማርቆስ ወንጌል 12:41-44】«ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር። ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር። አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና ፥ ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህች ድሀ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፤ እነዚህ ባለ ጠጎች ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሔር መዝገብ ጥለዋልና፤ ይህች ድሀ መበለት ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች አላቸው።»
አብዲሳ፣
የጠቀስከው እንዳለ ሆኖ እኔ ባደኩበት አካባቢ ከነፍሱ ጋር የታረቀ ሃብታም ነው በየቦታው በራሱ ገንዘብ ቤተ ክርስቲያን አሰርቶ ለቤተ ክህነት የሚሰጥ! ለሃብታምነቱ ምስጋና ማቅረቢያና ለሱም መታወሻ እንዲሆ! ይህ ነገር እግዚአብሄር እንዴት ያየዋል? እንዴት ይቀበለዋል የሚለውን የሚያውቅ እራሱ ፈጣሪ ብቻ ነው !

ቤተ መቅደስ ነዋሪ ቅርስ፣ ነዋሪ ካልቸር ነው ! ለዚህ ያገር ቅርስ ስጦታ ኢትዮጵያ የሰጡትህ ሁሉ ስታመሰግን ትኖራለች !

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Selam/ » 15 Feb 2023, 21:22

What about urging PP to focus on the failing education rather than spending resources on weapons and the military that terrorizes its own people? What about prosecuting government officials that are robbing the country rather than encouraging them to use the money for opening a bakery business? What about telling us what you have so far contributed toward education before asking others to chip in.
DefendTheTruth wrote:
15 Feb 2023, 14:10
Horus wrote:
15 Feb 2023, 04:06
የአዲስ አበባ 1/3ኛ ስፋት ያለው ገዳም!
What did she offer (better how many fold to this amount she offered) for the effort to modernize the education system in Ethiopia in comparison?

Don't tell me nothing in that regard, in which case she would be part of the force to pull Ethiopia back to the dark-age.

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Selam/ » 15 Feb 2023, 21:33

እንደመፅሀፍ ቅዱስ ምሳሌ ቀጥተኛ ትርጉም ከሆነ ማንም አይፀድቅም። ማንም ድሃ ሰው ያለውን ሁሉ ሙጥጥ አድርጎ አይሰጥም፣ ሃብታብም እንደዛው።
Horus wrote:
15 Feb 2023, 20:37
Abdisa wrote:
15 Feb 2023, 16:10
【የማርቆስ ወንጌል 12:41-44】«ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር። ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር። አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና ፥ ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህች ድሀ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፤ እነዚህ ባለ ጠጎች ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሔር መዝገብ ጥለዋልና፤ ይህች ድሀ መበለት ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች አላቸው።»
አብዲሳ፣
የጠቀስከው እንዳለ ሆኖ እኔ ባደኩበት አካባቢ ከነፍሱ ጋር የታረቀ ሃብታም ነው በየቦታው በራሱ ገንዘብ ቤተ ክርስቲያን አሰርቶ ለቤተ ክህነት የሚሰጥ! ለሃብታምነቱ ምስጋና ማቅረቢያና ለሱም መታወሻ እንዲሆ! ይህ ነገር እግዚአብሄር እንዴት ያየዋል? እንዴት ይቀበለዋል የሚለውን የሚያውቅ እራሱ ፈጣሪ ብቻ ነው !

ቤተ መቅደስ ነዋሪ ቅርስ፣ ነዋሪ ካልቸር ነው ! ለዚህ ያገር ቅርስ ስጦታ ኢትዮጵያ የሰጡትህ ሁሉ ስታመሰግን ትኖራለች !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by DefendTheTruth » 16 Feb 2023, 16:39

Abdisa wrote:
15 Feb 2023, 16:10
【የማርቆስ ወንጌል 12:41-44】«ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር። ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር። አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና ፥ ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህች ድሀ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፤ እነዚህ ባለ ጠጎች ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሔር መዝገብ ጥለዋልና፤ ይህች ድሀ መበለት ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች አላቸው።»
Abdisa,

could you also enlighten us about how much the richest man of the planet (current or former) has donated to promote religious doctrine, in America or elsewhere in the world, in comparison to what he/they donated to other purposes?

Examples are many in the category of "other purposes", like health care, promotion of education, accessible potable water, children wellbeing and etc.

The question is "in comparison" not if donated or not.

The woman in reference here opted to come to America, where those richest men of the planet come from, after deciding to flee Ethiopia, whose church she is promoting now from a far away land of those richest men.

The title of "richest men" was not granted on a silver plate by any third party but duly earned through hardwork.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Abdisa » 16 Feb 2023, 16:50

【የማቴዎስ ወንጌል 6:3 】

ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም።

እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።

አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

“The Word of God is like a lion. You don't have to defend a lion. All you have to do is let the lion loose, and the lion will defend itself.”

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by DefendTheTruth » 16 Feb 2023, 17:13

እንግዲህ ሴትየዋ ናት በሰዉ ፊት ያደረገቺዉ፣ አሁን ስንጠይቅ ደግሞ ከሰዉ ፊት አይደለም አላቺዉ፣ እንዴት እናድርግ ታዲያ?

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስለ ካሊፎርኒያ ኦርቶዶክስ ገዳም! (ትግስት ፈረደ)

Post by Abere » 16 Feb 2023, 17:37

እግዚአብሄር ሰጥቶት መልካም ያደረገ ሰው በምድር ይሁን በሰማይ ዋጋ ያገኛል። በእውነት አንድ ባለጸጋ ተሳክቶለት እና ልቡ ፈቅዶ ይህን የመሰለ ታላቅ ገደም ማሰራት አስቸጋሪውን ፈተና ተጋፍጧል ማለት ነው። መጽሀፉ እንዳለው

“ሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀላል” ብሎ ነበር።ማርቆስ 10፥25

ሰዎች በጎ ነገር ሲያደርጉ ልናበረታታቸው እንጅ ልናሰናክላቸው አንጣር።

Post Reply