Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፖለቲካል ኦሮሙማ በኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቆስሏል! እጅግ አስደናቂ የኢትዮ360 ትንተና!!

Post by Horus » 16 Feb 2023, 01:43

ኦርቶዶክስ የአቢይ አህመድ አሊን የዘር መርዝ አስተፍታለች !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ፖለቲካል ኦሮሙማ በኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቆስሏል! እጅግ አስደናቂ የኢትዮ360 ትንተና!!

Post by kibramlak » 16 Feb 2023, 04:49

Excellent analysis and observations.

Among the reasons that forced Abiy aka oromuma to submit and retreat is also the forcefully occupied churches were deserted by followers and that was a huge embarassenent to the tribal oromuma savages. If you have noticed, the very handful people who were around the illegal group were from the ayatollah jawar group and other wake fetah.

Lastly, we don't know the message or influence of Russia after the visit of the Orthodox church delegates meeting to the Russian Orthodox counterparts

In all cases, Abiy was scared of what might come if he was to push hard. Because, there were also signs of cracking among the members of the army, who are majoriterly use their religion as their spiritual shelter while they are in the battle field or missions. For them it would be like killing them alive.

That said, Abiy will never sleep from devising another strategy to tribalise the church, even if he would never succeed



Horus wrote:
16 Feb 2023, 01:43
ኦርቶዶክስ የአቢይ አህመድ አሊን የዘር መርዝ አስተፍታለች !

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፖለቲካል ኦሮሙማ በኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቆስሏል! እጅግ አስደናቂ የኢትዮ360 ትንተና!!

Post by Horus » 16 Feb 2023, 22:03

ክብራምላክ ፟ ሶስቱም ያየሃቸው ነገሮች ትክክል ናቸው ። በራሱ ካቢኔ ውስጥም መከፋፈል እየተነሳ ነበር ። ሌላው ቀርቶ የደመቀ መኮንን ጥቁር መልበስ በቀላሉ አይታይም ። አንተ እንዳልከው በሰራዊቱ ውስጥ የተጀመረው የኦርቶዶክስ ወታደሮች መጉረምረም በቀላሉ የሚወሰድ አይደለም ። የሩሲያ በነገሩ መግባት ፈጽሞ አቢይ ያሰበው ነገር አይመስለኝም ። የጁንታው በህዝብ መገለል እንዳል ሆኖ ።

ባንድ ቃል አቢይ ባገር ውስጥ የርስበርስ ጦርነትና አመጽ በአለም ላይ የዲፕሎማሲ ቀውስ እያጋጠመው መጣና 11ኛው ሰዓት ተምበረከከ!!! ወደ ፊት ይህንኑ ከሞከረ እኛ የተበላ ዕቁብ የምንለው ነው ? ጂልነት ነው ! አሁን እሱ በጦርና ፖሊስ ሃይል መግዛት በሚችልባቸው መስኮች ይገዛል እስከ ሚወገድ ድረስ!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፖለቲካል ኦሮሙማ በኦርቶዶክስ ተጋድሎ ቆስሏል! እጅግ አስደናቂ የኢትዮ360 ትንተና!!

Post by sun » 16 Feb 2023, 22:10

Horus wrote:
16 Feb 2023, 01:43
ኦርቶዶክስ የአቢይ አህመድ አሊን የዘር መርዝ አስተፍታለች !


Post Reply