Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዮድት ጉዲት አክሱምን እንድታፈራርስ ያደረገው እግዜር ቁጣ ነው። ፓትርያርክ ቆስማስ 923-34 ዓም አቡነ ጴጥሮስ ተሽረው ውሸታሙን ሚናስን በመተካቱ ነው።

Post by Abere » 15 Feb 2023, 12:21

ዮድት ጉዲት አክሱምን እንድታፈራርስ ያደረገው የእግዜር ቁጣ ነው። በ923-34 ዓም አቡነ ጴጥሮስ ተሽረው ውሸታሙን ሚናስን በመተካቱ ነው።በዚህ በአሁኑ ትውልድ የሚታየው ስቃይ፤እልቂት እና ውድመት መንስዔው ይህ ስህተት በኦሮቶዶክስ እምነት ላይ እየተፈጸመ በመሆኑ ነው። አሁንም በአብይ አህመድ የሚመራው የእነ አካለወልድ ኦሮሙማ የሽፍታ "ኦሮምያ" ከአክሱም የመፈራረስ ዕጣ እንድ ደርስበት ምክንያት ይሆናል።