ውረድ አንተ ቀጠፊ ሌባ!
አብዮት አህመድ አሊ እልም ያለ ውሸታም መሰሪ ነው:: ኦነግ ሸኔው የኦሮሞ ሲኖዶሱም እሱ እራሱ ነው:: አላማው ኦሮሚያ የምትባል አገር በኢትዮጵያ መቃብር ላይ መትከል ነው :: ይህን እኩይ አላማውን እውን ለማድረግ አማራውና ኦርቶዶክሱ መወገድ አለበት ብሎ ስላመነ የዘርና የሀይማኖት ማጥፋቱን ዘመቻ አጥብቆ ተያይዞታል::
Re: ውረድ አንተ ቀጠፊ ሌባ!
በአብዮት አህመድ አሊ ሳይጠለፍ በፊት የተናገራት ሀቅ