ትግሬዎች ስለኢሳያስ እና እርስትራ ሳይሆን ስላለቀው ህዝባችሁ ብቻ አልቅሱ:: አንድም ትግሬ ሲያዝን ሲያለቅስ ጥቁር ሲለብስ መርዶ ሲቀመጥ አላይም:: ያስጨረሳችሁት ህዝብ የእናንተ አይደለም እንዴ?
ትግሬ ሰው መሆኑን አስረሳችሁን እኮ!
-
Union
Re: ትግሬዎች ስለኢሳያስ እና እርስትራ ሳይሆን ስላለቀው ህዝባችሁ ብቻ አልቅሱ!
ትክክል። የትግራይን ህዝብ ጭምር ዘርፎ ገድሎ እና ደፍሮ የመጣው ህውሀት ነው ለአራተኛ ዙር እልቂታቸው የሚጣደፈው። ተራው ትግሬ አንገቱን ደፍቶ ፀሎት ላይ ነው።