Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Abere » 11 Feb 2023, 17:50

Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10181
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Digital Weyane » 11 Feb 2023, 18:05

በአስደንጋጩ ሽንፈት አንገታችን ደፍተን ትጥቃችንን ስናወርድ የተመለከቱ ፈረንጆች ጌቶቻችን ተስፋ በመቁረጥ ባርኮታቸውን ነፍገውናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Horus
Senior Member+
Posts: 42809
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Horus » 11 Feb 2023, 18:14

Abere wrote:
11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
አበረ፣
የዋህ ነህ! የነሱ ትግል ስላልሆነ ነዋ!! ኦርቶዶክስ ነውኮ ፈረሰኛ ጎርጊስን ይዞ ባድዋ ድል ያደረጋቸው !! ስንት ሺ መጽሃፍ ጽፈው የለም እንዴ ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ማለት እያሉ!! ማን ይሙት ይህ ሰልፍ የጴንቴ ወይም የመነናይቶች ቢሆን ያለ ጋዜጣ ይሸፍነው ነበር !

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Abere » 11 Feb 2023, 18:15

I do not think so. There must be something other than this. By the way PP-OLF is still their favorite, because TPLF and OLF/PP are two coins of a side.
Digital Weyane wrote:
11 Feb 2023, 18:05
በአስደንጋጩ ሽንፈት አንገታችን ደፍተን ትጥቃችንን ስናወርድ የተመለከቱ ፈረንጆች ጌቶቻችን ተስፋ በመቁረጥ ባርኮታቸውን ነፍገውናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Abere » 11 Feb 2023, 18:20

ሆረስ፤

I got it! Thank you!

እንዳው ለይሉኝታ ሲሉ እንኳን ትንሽ አለማንቧተራቸው የበለጠ ግምት ብቻ ሳይሆን የአጋለጣቸው መሰለኝ።ጥንት ጥንት ካቶሊክ ነበር የፈተሸን አሁን ደግሞ ጵንጥና ሁኖ መጣ መልኩን ቀይሮ። የሚገርመው ግን 80 ሚልዮን ህዝብ ማስገደድ አይቻልም
Horus wrote:
11 Feb 2023, 18:14
Abere wrote:
11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
አበረ፣
የዋህ ነህ! የነሱ ትግል ስላልሆነ ነዋ!! ኦርቶዶክስ ነውኮ ፈረሰኛ ጎርጊስን ይዞ ባድዋ ድል ያደረጋቸው !! ስንት ሺ መጽሃፍ ጽፈው የለም እንዴ ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ማለት እያሉ!! ማን ይሙት ይህ ሰልፍ የጴንቴ ወይም የመነናይቶች ቢሆን ያለ ጋዜጣ ይሸፍነው ነበር !

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?

Post by Assegid S. » 11 Feb 2023, 18:56

Abere wrote:
11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
በእኔ እምነት በዚህ የኦርቶዶክስ ፈተና የውጭ አካላት እጅ እንዳለ እና ሀገር በቀል ቅጥረኞችም ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ከዚህ በፊት አስተያየቴን ሰጥቻለሁ። የውጭ አካላት ስል ግብፅና አረቦችን፣ ቅጥረኞች ብዬም ሳምን በተለምዶ እንደሚባለው “የሥልጣን ወንበር በኣቋራጭ ለመቆናጠጥ የቋመጡ” ተቃዋሚዎችን ሳይሆን፤ የውጭ አካላቱ ኣውሮፓና አሜሪካ፣ ቅጥረኞቹም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና ባለስልጣናት ናቸው

ይህን የኦርቶዶክስ ትግል የምደግፍበት ዋነኛው ምክንያቴም ... ቤተክርስቲያኗን የማዳከም መጨረሻ ግብ ኢትዮጵያዊ ባህልን እና Value ለማውደም የተጠነሰሴ ሴራ እንደሆነ በማሰብ ነው። ቤተክርስቲያን ገብቼ ካልጎበኘሁ እያለ ሲያቅራራና ሲያስፈራራ የነበረው የትላንቱ "ቶቶ" ምንጭ ከየት እንደሆነ መዘንጋት አይገባም። በተለያየ የእርዳታ ገንዘብና ተስፋ መንግስትን የዚህ ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ ሽፋን ሰጪ የማድረግ ዳርቻ … ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ ነውርን ቀድሶ norm ( normal) ማድረግ ነው። ያኔ ... አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ “ሲመሽ ከጠፋ ላምባው ከቤቱ … በምን ይለያል ወንድ እና ሴቱ” እንዳለው በምሽትና ጨለማ አልጋ ላይ ብቻ ሳይሆን በቀን ብርሃንም ጭምር አደባባይ ላይ በደመቀና ደመቁ መካከል ያለው ስጋዊ ልዩነት ፈርሶ ስማዊ ብቻ ይሆናል። ይህ እውነት ከገባን ... የምዕራቡ ዓለም ዜና ለምን ሽፋን አልሰጠንም? ብሎ መጠየቅ እናቆማለን።

Post Reply