Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጋንኤል ክስረት በእውነት መታመሙን ዛሬ አውኩኝ! ክርስቶስን አይሁት አለ::

Post by Jirta » 11 Feb 2023, 09:28

ይህ ሰው ቤተመንግስት ከገባ ጊዜ ጀምሮ ሁሉ ነገር ዞሮበታል:: መታመሙንም ከሚሰጣቸው የተዘበራረቁ መልክቶች እያየሁ ነው::
ይሁዳ ከክርስቶስ ተለይቶ በአለተ ሀሙስ ማታ በ30 ብር ነበረ አሳልፎ የሰጠው:: ዳንኤልም ቤተክርስቲያንን ለአብይ አሳልፎ የሸጣት 30 ብር በማይሞላ ነበር:: ለዚህምማስረጃ ለቤተመንግስት ወግኖ በመንፈስ ቅዱስ የተሽመውን ቅዱ ፓትሪያሪኩን ከፍ ዝቅ አድርጎ ሲዘልፍ ነበር::
ትላንት ክርስቶሳውያን ቅዱስ ፓፓሳት እና ፓትሪያሪኩ ( እንደ ክርስቶስ እና ሐዋርያት) እና ፈሪሳውያን የመንግስት ሀይሎች ፊት ለፊት ሲገናኙ አውነትም ጥሎት ሽጦት የሄደውን ክርስቶስ በአምሳለ ሲኖዶሱ አይቶታል::

ክርስቶስን ሲያየው ከሃዲውን ይሁዳን እንዴት አላየውም::
አሁን ለዚህ ሰው ከይሁዳ ተምሮ ገመድ ይዞ ከመውጣት ይልቅ በንስሃ ሊመለስ ይገባዋል::
ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል አሜን::


Post Reply