-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ሰበር
ኢልያስ ከፍሌ ያንተ ይሻላል ከ Ethio 360 መንጋ የተሻለ የ ሰሞኑን narrative በመንዳት። ሐይማኖት ወዳድነትህንም አልጠራጠርም። አቢይ ስልጣን በወጣ ሰሞን አዲስ አበባ እንደሄድክ ቤተክርስቲያን የተነሳሀውን ፎቶ ER ላይ መለጠፉህ ትዝ ይለኛል። ግን የ ሰሞኑ ትርክትህ ግራ የሚያጋባ ነው። አቢይ በፀሎትና በኦርቶዶክስ ሰልፉ ከስልጣኑ የሚነሳ እየመሰለህ ነው ያለው። ትልቅ ስህተት።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ሰበር
በላኤ ሰብ አብይ ኔትወርክ ዘግቷል:: ሕዝበ ክርስትያን ዘተዋህዶን ከአለም ተደብቆ ሊጨፈጭፍ!