የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በጦርነቱ ምክንያት ከትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ጋር የተቋረጠዉ ግንኙነት እንዲቀጥል በደብዳቤ ጠየቃለች። የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነቱን ማቋረጣቸው ያስታወቁት ባለፈው ዓመት ነበር። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያክ ብፁዕ አቡነ ማቲያስ የፈረሙበት ግንኙነቱ ዳግም እንዲጀመር የሚጠይቀዉ ደብዳቤ ከደረሳቸዉ አንዱ የዓዲግራት ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁእ አባ መርሐክርስቶስ ዛሬ ለዶቸ ቬለ «የሚቀያየር አቋም የለንም» ብለዋል።
ዶይቸ ቬለ Deutsche Welle
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A ... a-64658460
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: አዲስ አበባ ካለው ሲኖዶስ ጋር የነበረንን ግንኙነት እንደተቆረጠ ከዚህ በፊት በይፋ ገልጸናል፣ የሚቀያየር አቋም የለንም - የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተክህነት ሰብ
ለምን ቢባል Eden ? በ ኦርቶዶክስ እምነታችን ልዩነት አለን ማለት አያዋጣም። በፓለቲካ አንስማማም ማለት ደሞ ነገር ያዘባርቃል ምክንያቱም ሀይማኖት እና መንግስት መንገዳቸው ለየብቻ ነው የሚባለው። ያ የ ስልሳዎቹ " ተራማጆች " አድሀሪ የሚሉት ሀይለስላሴ ያንን ቀድሞ ተገንዝቦአል። What is going on, Eden ?