ኢትዮጵያ ባለችበት ሁሉ ለእሁድ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ተዘጋጅ!!
በዚህ ዘመን በዚህ ትውልድ ኢትዮጵያ አትፈርስም!! የአቢይ አህመድ አሊ የጎሳ ጥርቅምን ከ4 ኪሎ መልቀቂያ ወቅቱ ላይ ደርሰናል !!!
Re: ኢትዮጵያ ባለችበት ሁሉ ለእሁድ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ተዘጋጅ!!
I'm in Owo of Ethiopia Orthodox church leaders.
Re: ኢትዮጵያ ባለችበት ሁሉ ለእሁድ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ተዘጋጅ!!
Yes, yes, indeed! ፍጹም፣ ፍጹም አስደናቂ የሃሳብ ክላሪቲ፣ የትንነትናና የሙግት ብቃት፣ ህሊናን የሚነዝር የመፈስ ጽናትና ጀግንነት ምናልባትም በልጅነታችን በዚያ ትውልድ ካየነው የላቀ ለአላማ የመሰዋት ቆራጥነት ... ለማመን ያሰግራል !!!
ይህ የኦርቶክስ ማዕበል ቢያንስ 80 ሚሊዮን ሕዝብ አልገዛም ወደሚል እምቢተኝነት ይወስደዋል ። አንድ ሰርዓትን የሚጥሉት 3 ቅድመ ሁኔታዎች አሉ ። የህዝብ አልገዛም ማለት፣ የመንግስት መግዛት አለመቻል እና በኢህም ምክኛት ሕዝባዊ አመጽ መነሳትና በመንግስት ውስጥ ክፍፍል መፈጠር ። ዛሬ ላይ እነዚህ 3 ነገሮች በተለያየ ደረጃ እየሆኑ ነው ።ይህ ቀላል ነገር አይደለ ። ሌላው ነገር የሲኖዶሱ መሪነት ከፓለቲካ ፓርቲ መሪነት የተለየ ነው ። እጅግ ጽኑና ዘላቂ ነው። እንዲያውም አሁን ፖለቲከኞች እየተመሩ ያሉት በሲኖዶሱ ነው ። ይህ እጅግ አዲስና ትልቅ ነገር ነው። ሙስሊምና ወንጌላዊያን ወደ ሲኖዶሱ ድጋፍ እየመጡ ነው ። እስከ ተወሰነ ድረስ ንጉስ ሻህን የጣለው የኢራን አብዮት እየመሰለ ነው !!!
Re: ኢትዮጵያ ባለችበት ሁሉ ለእሁድ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ተዘጋጅ!!
የመልዕክታቸው ብስለት፣ ግልፅነትና ከመስመር አለመውጣትና አለማወላወል፣ የጭሎው አብይን ቁሬማነት ቁልጭ አድርጎ አሳየን። የኦርቶዶክስ ጥልቀትና ረቂቅነት እንድናውቅ እግዚአብር የከፈተው በር ድንቅ ነው።
Horus wrote: ↑09 Feb 2023, 15:57Yes, yes, indeed! ፍጹም፣ ፍጹም አስደናቂ የሃሳብ ክላሪቲ፣ የትንነትናና የሙግት ብቃት፣ ህሊናን የሚነዝር የመፈስ ጽናትና ጀግንነት ምናልባትም በልጅነታችን በዚያ ትውልድ ካየነው የላቀ ለአላማ የመሰዋት ቆራጥነት ... ለማመን ያሰግራል !!!