Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

አብዮት አህመድ አሊ ኦርቶዶክስን መጀመሪያ ናቃት ከዛ ፈራት

Post by wazzupdog » 09 Feb 2023, 11:09

በደደቢት የወያኔ ጡት ወተት ያደገው አብዮት አህመድ አሊ አሳዳጊው ስብሃት ነጋ አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪያቸውን ሰብረናል ብሎ ሲነግረው አምኖ ከቅማላም ወያኔ የተረፈችውን ኦርቶዶክስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት መጀመሪያ አማራውን ከዛ ቤተክራስቲያኑን ከኦሮሚያ ክልል ለመሰረዝ ላልፉት አራት አመታት ታግቶ ሲሰራ ቆይቷል:: ይኸው ፍሬውን እያየን ነው:: :mrgreen:


Post Reply