Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 09 Feb 2023, 10:58
ከውስጠ አዋቂዎች የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው ዛሬ ከሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጋር ከተወያየች በኋላ ሥልጣን ለመልቀቅ ወስናለች ::

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15441
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Feb 2023, 11:07
መልቀቅ ባትፈልግስ መች ይቀርላታል። ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል ይባላል።ውታፍ ነቃይ ሁላ ለህዝብ ንስሃ ገብቶ ይቅርታ ሳይጠይቅ እንደ ወያኔዎቹ ከትቢያ ላይ ይወድቃሉ።
Thomas H wrote: ↑09 Feb 2023, 10:58
ከውስጠ አዋቂዎች የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው ዛሬ ከሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጋር ከተወያየች በኋላ ሥልጣን ለመልቀቅ ወስናለች ::
-
sesame
- Member+
- Posts: 8557
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 09 Feb 2023, 14:45
Thomas H wrote: ↑09 Feb 2023, 10:58
ከውስጠ አዋቂዎች የደረሰን ዜና
Is this the same “ ከውስጠ አዋቂዎች” who also told you Weyane has captured Humera and Badme, TPLF is in the outskirts of Asmara, Tplf captured two drone pilots, Aboy Sibhat was never captured?
Yeah, if so, I am sure it has to be true.