Re: Video Of: Religion Is A Mental Disease & Form Of Colonialism!!! WEEY GUUD !!!
ኢየሱስ ምን አለ?
Luke 20:46-47
Amharic(i) 46 ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞር ከሚፈልጉ፥ በገበያም ሰላምታ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤ 47 የመበለቶችን ቤት የሚበሉ ጸሎታቸውንም በማስረዘም የሚያመካኙ፥ እነዚህ የባሰ ፍርድ ይቀበላሉ አለ።

ይህን የበሬ ወለደ ቃላት ማመን አቁም ከ2500 አመት በፊት የፃፈው ወንድ እንጂ ምንም ትርጉም የለውም አሁን ባለንበት ዘመን ምንም አይነት ትርጉም የለዉም ነጮች እኛን አፍሪካዊያን ሊቆጣጠሩን የፃፉትን የድሮ ደደብ ቃላት ማመን አቁም:: ተነሱ እና ቡናውን አሽተው.
Re: Video Of: Religion Is A Mental Disease & Form Of Colonialism!!! WEEY GUUD !!!
Hunger and Famine in Horn of Africa
Red = Famine
Red = Famine
-
Union
Re: Video Of: Religion Is A Mental Disease & Form Of Colonialism!!! WEEY GUUD !!!
So according to you believing in God is a mental disease.

Of cource that is what the devil would say!