LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
LiVe:- Ethio 360 Zare Min Ale ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
ወዳጃችን Wedi እስቲ የEthio 360 ጋዜጠኞች ሹክ በላቸው፡ እኒህ ትልቅ ኤርትራዊ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መንፈሳዊ ኣባት፡ ዕውቀት ጠገብ በመሆናቸው፡ የሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ፡ ያላቸውን መንፈሳዊ ምክር ለህዝብ እንዲያካፍሉ እስቲ ቃለመጠይቅ ያድርጉላቸው። እኒህ መንፈሳዊ ኣባት እያዋዙ ነገሮችን በመተንተን የሚታወቁ፡ ብርቅና ድንቅ ሊቅ መሆናቸውን ከዚህ በፊት ባደረጓቸው ቃለመጠይቆችና መንፈሳዊ ስብከቶች መገንዘብ ችለናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

Bishop Macarios, Coptic Orthodox Patriarchal Exarch of the Eritrean Congregation in the USA

Bishop Macarios, Coptic Orthodox Patriarchal Exarch of the Eritrean Congregation in the USA

Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
Meleket, Note taken!!!
Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
ምን አይነት ቀልድ ነው ይህ
Please wait, video is loading...