እናት የሰው ልጅን ሁሉ የወለደች የሰማይ ግማሽ ናት !! መልካም አንትሮሽት ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ!!!
ለአለም እናቶችም እንዲሁ!
Re: እናት የሰው ልጅን ሁሉ የወለደች የሰማይ ግማሽ ናት !! መልካም አንትሮሽት ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ!!!
ከላይ ያለው ቪዲዮ ውስጥ ያለው "ዬቦ ለደሽ" የሚለው የእናቶች መወድስ ዜማ ውብ ነው!! ዪቦ ለደሽ ማለት ዬቦ ኤቦ ላንቺ ማለት ነው ! ከዚህ በታች ደሞ ጸጋዬ ስሜ "ያሸናት ዬዎሬ" እያለ የሚያዜምላትን ስሙ ያሸናት ዬዎሬ ማለት እናት መደነቅና መወደስ ያሻታል ምለት ነው! የድሮ ዘፈን ነው ። በጉራጌ ሴት አገር ትገዛለች! ኢንዱስትሪ ታንቀሳቅሳለች! የማይለምን የማይሰርቅ ወንድ ታሳድጋለች! የማትሸረሙጥ ሴት ለባሏ ታዘጋጃለች !! በጉራጌ እናት ፍጹም ክቡር ናት !!!
Re: እናት የሰው ልጅን ሁሉ የወለደች የሰማይ ግማሽ ናት !! መልካም አንትሮሽት ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ!!!
ጆሲ ኢዘሃውስ ለናቶች የዘፈነው !