Re: የዕለቱ ጳጳሳት ሹመት - ከሀዲያ ከሲዳማ ከጉራጌ ከኦሮሞ ከአገው ከቅማንት ከሁሉም ነው የተሾሙት። | በየቋንቋው ሕዝቡን የሚያገለግሉ ይሾሙልን ተብሎ ሲኖዶሱ ኣልተጠየቀም ወይ?
አንተ ሹክሻክ ወያኔ ስምህን ሞት ይጥራውና ጉራጌ አትጥራ! የጉራጌ ጳጳስ አለመኖር አይደለም፣ ያዲስ አበባን ሃገረ ስብክት የሚመሩት ጳጳስ ጉራጌ ናቸው! በጉራጌ አንድ ኦርቶዶክስ አለ! አንድ ባንዲራ አለ ! በጉራጌ አንዲት አገር አለች! እሷም ኢትዮጵያ ትባላለች!!! መንገድ የጠባህ በግ!
ያማኞቹ ክቡር ምድር ምሁር ኢየሱስ ደብረዘይት በምሁር አክሊል ጉራጌ
ያማኞቹ ክቡር ምድር ምሁር ኢየሱስ ደብረዘይት በምሁር አክሊል ጉራጌ