ግራ የገባቸው የኦሮሞ ተረኞች የጥምቀት በአል ድምቀት አናታቸውን ቢያዞረው፣ በቀላሉ የ ኦርቶዶክስን እንድነት በመዝረፍ ለመበቀል ዻዻስ ሾመናል አሉ። ያው የ “ኬኛ” በሽታ መሆኑ ነው። ወይ የአብሮ የመኖር ፀጋ አልተሰጣቸው፣ ወይ የራሳቸው ኦሪጂናል ነገር ማፍለቅ አይችሉ፣ የጋራ ማንነት ከማፍረስና ለመዝረፍ ለሃጫቸውን ከማዝረክረክ ሌላ መቼም ምንም አይፈይዱም።
ለደንቆሮ የኦሮሙማ ካድሬዎች - አንድ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ያለው!
የኦርቶዶክስ ቤተእምነት በኦቶማን፣ በዮዲት ጉዲት፣ በግራኝ መሀመድ፣ በፖርቱጋል ካቶሊክ፣ በፋሺስት ጣሊያን፣ በከሃዲ ኮሚኒስቶች፣ በትህነግ ዘረኞች፣ በክብረ ቢስ አክራሪ ዼንጤዎችና፣ በተሃድሶ አፈንጋጮች ከቤተክህነት ምስረታ ጀምሮ ስትፈተን ኖራለች። ግን አሁንም አለች፣ ወደፊትም ያለጥርጥር ጠላቶቿን እያራገፈች ትቀጥላለች።
ግራ የገባቸው የኦሮሞ ተረኞች የጥምቀት በአል ድምቀት አናታቸውን ቢያዞረው፣ በቀላሉ የ ኦርቶዶክስን እንድነት በመዝረፍ ለመበቀል ዻዻስ ሾመናል አሉ። ያው የ “ኬኛ” በሽታ መሆኑ ነው። ወይ የአብሮ የመኖር ፀጋ አልተሰጣቸው፣ ወይ የራሳቸው ኦሪጂናል ነገር ማፍለቅ አይችሉ፣ የጋራ ማንነት ከማፍረስና ለመዝረፍ ለሃጫቸውን ከማዝረክረክ ሌላ መቼም ምንም አይፈይዱም።
ግራ የገባቸው የኦሮሞ ተረኞች የጥምቀት በአል ድምቀት አናታቸውን ቢያዞረው፣ በቀላሉ የ ኦርቶዶክስን እንድነት በመዝረፍ ለመበቀል ዻዻስ ሾመናል አሉ። ያው የ “ኬኛ” በሽታ መሆኑ ነው። ወይ የአብሮ የመኖር ፀጋ አልተሰጣቸው፣ ወይ የራሳቸው ኦሪጂናል ነገር ማፍለቅ አይችሉ፣ የጋራ ማንነት ከማፍረስና ለመዝረፍ ለሃጫቸውን ከማዝረክረክ ሌላ መቼም ምንም አይፈይዱም።
Re: ለደንቆሮ የኦሮሙማ ካድሬዎች - አንድ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ያለው!
ማንም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከቫቲካን ተገንጥሎ ወይንም ደንቡን ጥሶ መንቀሳቀስ እንደማይችለው ሁሉ፣ የኦሮሙማ ህገ-አራዊት አካሂድ ፉርሽ ነው፣ ስንዝር ሳይራመድ ተሽመድምዶ ይወድቃል።
አውግዞ ማባረር ነው አለቀ ።
አውግዞ ማባረር ነው አለቀ ።