Re: ወለተማሪያም!
ሆረስ፥
ሰሞኑን አዲስ ርእስ ለመጀመር ሰንበትኩ።
ያሰብኩኝ ርእስ በክፍለማርያም እና ገብረማርያም፣ ሀይለመስቀል እና ገብረመስቀል፣ ሀይለስላሴ እና ገብረስላሴ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ነዉ።
ይህን ርእስ ሳነብ ደግሞ በእከሌ እና ወለተ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ኣልኩኝ። እከሌ ስለሆነች ነዉ ወይስ ወለተ ስለሆነች ነዉ? ወለተ፣ ገብረማርያም፣ ገብረመስቀል፣ ገብረስላሴ፣ ገብረክርስቶስን፣ እና የመሳሰሉትን ስሞች ማዉጣት ከተጀመረ ቆይቷል። ኣስፈላጊ ነበሩ? ማዉጣቱ እየቀጠለ ነዉ?

ናጋ ቱማ፣ የራስህ ስም ምን ማለት ነው? ለምንድን ነው ናጋ ቱማ የተባልከው?Naga Tuma wrote: ↑19 Jan 2023, 15:12ሆረስ፥
ሰሞኑን አዲስ ርእስ ለመጀመር ሰንበትኩ።
ያሰብኩኝ ርእስ በክፍለማርያም እና ገብረማርያም፣ ሀይለመስቀል እና ገብረመስቀል፣ ሀይለስላሴ እና ገብረስላሴ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ነዉ።
ይህን ርእስ ሳነብ ደግሞ በእከሌ እና ወለተ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ኣልኩኝ። እከሌ ስለሆነች ነዉ ወይስ ወለተ ስለሆነች ነዉ? ወለተ፣ ገብረማርያም፣ ገብረመስቀል፣ ገብረስላሴ፣ ገብረክርስቶስን፣ እና የመሳሰሉትን ስሞች ማዉጣት ከተጀመረ ቆይቷል። ኣስፈላጊ ነበሩ? ማዉጣቱ እየቀጠለ ነዉ?
Re: ወለተማሪያም!
ነጋ ቱማ ኣልኩኝ እንጂ ኣልተባልኩም። ሶስት ትርጉሞች ኣሉት።