Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17854
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአቤቤ እንግሊዝኛ በአማርኛ ነው ወይስ በኦሮምኛ? እየጠጣን!

Post by Misraq » 18 Jan 2023, 17:01

cheers indeed እየጠጣን ሰላም,

12ኛ ክፍል የጨረሰ ተማሪ እንግሊዝኛ ለማንበብ አይቸገርም፥፥ ይህ የሚያሳየን አዳነች እንዳላጠናቀቀች ነው፥፥ እንግዲህ 7 ሚልዮን Complex የሆነ Addis Abeba ማህበረሰብ እየተመራ ያለው ከእውቀት ነጻ በሆነችው አቤቤ ማለት ነው ያሳዝናል::

ብዙዎች በአብይ ፍቅር ተነድፈው አብይ የፈለገውን እንዲያደርግ ሲፈቅዱ ይህንንም የአዳነችን ሹመት መፍቀዳቸው ነው እንግዲ፥፥ Personal Cult worshipping and ፖለቲካዊ ሃሳብ መነጣጠል ያለባቸው መሆኑን አጉልቶ የሚያሳይ ክስተት ነው::

Abere
Senior Member
Posts: 15445
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቤቤ እንግሊዝኛ በአማርኛ ነው ወይስ በኦሮምኛ? እየጠጣን!

Post by Abere » 18 Jan 2023, 17:44

ደግነቱ በአማርኛ መጻፉ እረዳት። ግን በኦሮምኛ በቁቤ ብትጽፈው እንደት አድርጎ ሊያልቅላት ይችል ነበር። የህልም መንገድ ሁኖ ያርፍ ነበር እንጅ። :lol: :lol: ZZAATT EEMMBBRAACCEESS ........................................ :lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቤቤ እንግሊዝኛ በአማርኛ ነው ወይስ በኦሮምኛ? እየጠጣን!

Post by sun » 18 Jan 2023, 22:01

Selam/ wrote:
18 Jan 2023, 08:42
Do you think that king Teferi Mekonnen Gudisa Nagawo, Atse Bakaffa, King menelik II (Sahle Maryam), King Menelik I (Ebna La Hakim) needed to speak English?

Portrait of King Bakaffa relaxing while the guardian Angel is looking after him. And the true angels who kept him alive and on his throne were Oromo heroes and fighters. That is to say, the ancestors of Mayor Adanech Abebe and all the rest. :P

Selam/
Senior Member
Posts: 17896
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቤቤ እንግሊዝኛ በአማርኛ ነው ወይስ በኦሮምኛ? እየጠጣን!

Post by Selam/ » 18 Jan 2023, 23:31

ልጅ ፀሃይ - በምን ፍጥነት ከአቤቤ ወደባካፋ ወደኋላ ተወነጨፍህ?

የቀድሞ ሰዎችማ ልቦና ብሩህና አስተዋይ እንጂ እንደ ዘመናዮቹ ድፍን አልነበሩም። ኮንዶሚኒየም ባይገነቡም፣ ሃይማኖት፣ ባህልና ቋንቋ ያለው ህብረተሰብና ሃገር ጠብቀውና ከዘመን ዘመን አሸጋግረው አስረከበውናል። እነሱ አዋቂዎቹ ካለፉ በኋላ የተረፈን ጥላቻ፣ የእርስ በእርስ ዕልቂት፣ ለፈረንጅ አጎብዳጅ፣ ለማኝ፣ ሃገር ሻጭ ባንዳ፣ ሌባ፣ ደላላ፣ ሸርሙጣና ወዘተ ነው።

ተፈሪማ ፈረሳይኛ ልቅም አድርገው እንደሚናገሩና ፣ ፈረንጆችን አስጎንብሰው እግራቸውን እንደሚያስሙ ነው የማውቀው። ፈረሳይኛ ለማይሰሙት ደግሞ በአስተርጓሚ በሃገራቸው ቋንቋ ግጥም አድርገው ይናገራሉ። እንደዘመኑ ወራዳ ሰዎች የውጭና የሀገራችንን ቋንቋ እያዳቀሉ አይጨማለቁም። እስኪ አሜሪካዊ ፈረሳይኛ እየደባለቀ ሲያወራ አይተሃል? ወይንም የጀርመን ወዳጆቻችን በማህል ላይ “for example, really, surprise, church” ሲሉ ሰምተሀል?

የድሮዎቹ ጀግኖች የፈረንጅ አፍ ባይናገሩስ ምን ያስገርማል? ከህዝባቸው ጋር የሚያግባባቸው ውብ ቋንቋ አላቸው። የአቤቤ አይነቶቹ ድንጋዮች ችግር እኮ፣ አንድም ዓርፍተ ነገር መጨረስ አይችሉም እንግሊዝኛ ቃላት ሳይደባልቁ ወይንም የፈረንጅ ሃገር ምሳሌ ሳይጠቅሱ። የኮሌጅ ምሩቅ ናቸው ለነገሩ፣ ሶሻል ሜዲያና የውጭ ግንኙነት ላይም ተጥደው ነው የሚውሉት። ታዲያ ምነው አንድ ሙሉ የእንግሊዝኛ ዓረፍተ ነገር መስራት አቃታቸው? ከሁለቱ አንዱን ይምረጡ እንደነ ባካፋና ሚንሊክ። ካልሆነ ደግሞ አንተ አሰልጥናታ፣ እስከነ ስድብህና ውሻና አህያዎችህ።

sun wrote:
18 Jan 2023, 22:01

Post Reply