Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Today in Tigray Province

Post by Noble Amhara » 18 Jan 2023, 18:25

Abere
Senior Member
Posts: 15445
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Today in Tigray Province

Post by Abere » 18 Jan 2023, 19:39

ንኳን አረንጓዴ፥ቢጫ ቀይ ሰንዴቅ ዓላማ የትግራይ ሰማይ ለማየታ አበቃት። የትግራይ መድሃኒት የኢትዮጵያዊነትን ሰንደቅ መልበስ፥ ከጎሳ እስርቤት መላቀቅ፤ ዘረኝነትን ለማውደም በሚደረገው ብሄራዊ ትግል መሳተፍ፤ ለዚህ ሁሉ አገራዊ ውድቀት እና ሞራል ድቀት ያበቁትን ኦነግ እና ወያኔን ማጥፋት።በወረዳ እና አውራጃ እስጥ አገባ ግጭት በተለየም ከዚህ ወያኔ /ኦነግ ወጥመድ በጭራሽ መውጣት ነው።

Noble Amhara wrote:
18 Jan 2023, 18:25

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Today in Tigray Province

Post by Noble Amhara » 18 Jan 2023, 20:43

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Today in Tigray Province

Post by sun » 18 Jan 2023, 21:35

Abere wrote:
18 Jan 2023, 19:39
ንኳን አረንጓዴ፥ቢጫ ቀይ ሰንዴቅ ዓላማ የትግራይ ሰማይ ለማየታ አበቃት። የትግራይ መድሃኒት የኢትዮጵያዊነትን ሰንደቅ መልበስ፥ ከጎሳ እስርቤት መላቀቅ፤ ዘረኝነትን ለማውደም በሚደረገው ብሄራዊ ትግል መሳተፍ፤ ለዚህ ሁሉ አገራዊ ውድቀት እና ሞራል ድቀት ያበቁትን ኦነግ እና ወያኔን ማጥፋት።በወረዳ እና አውራጃ እስጥ አገባ ግጭት በተለየም ከዚህ ወያኔ /ኦነግ ወጥመድ በጭራሽ መውጣት ነው።

Noble Amhara wrote:
18 Jan 2023, 18:25
Tultullaa zeryellesh zeregna garbichoo bandawooch enna tsinfegna moshlaaqooch endanteyaallu iwur bandawooch iskallu dress mingizem fetsimo aixefuum. So, just keep your extremist non stop whistling both through your greasy back hole and sniffy front hole. There is no difference between you and them because your hate mongering and non stop automated barking gives the other side the strength and the motivation to fight to the finish. Your types of extremists are just like the fuel and energy which keeps their motors to be able to go ahead with all the necessary speed and needed vigor. :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15445
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Today in Tigray Province

Post by Abere » 19 Jan 2023, 11:26

sun -ህጻን

ትክክለኛውን አረንጓደ፤ቢጫ እና ቀይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ትግራይ ህዝብ ይዞ መውጣት መጀመሩን በማየትህ የምትይዝ የምትጨብጠውን አጣህ። ስጋት አስቀድሞ ገደለህ። አይቀርም የትግራይ ህዝብ በነቃ ጊዜ የኦነግ እና ወያኔን ቆሻሻ የሚጠራርግ አጋዥ ጎርፍ ይሆናል። ትግራይ እንደ ጎንደር፤ወሎ፥ሸዋ እና ጎጃም ይህን ማድረጉ አይቀርም። የአንተን የቆስጣ ይሁን የሰላጣ ቅጠል የመሰለ የኦሮሙማ ጨርቅ የት አባትህ እንደምትይዘው እንያለን። እስከዛ ድረስ ሆዷ እንደተነፋ ውርንጭላ ዝም ብለህ አናፋ። ቄርቄሮ አፋ ጅል ኦሮሙማ።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Today in Tigray Province

Post by Noble Amhara » 19 Jan 2023, 12:28

የኦሮሚያ ባንዲራ

ቀይ ነጭ እና ጥቁር ቀለም የተወሰዱት ከጎጃም ጎንደር እና ቤተ አማራ ነው። 🇪🇬

በታሪክ አንድም ኦሮሞ ነጭ ቀይ እና ጥቁር ቀለሞችን ለብሶ አያውቅም

https://nationalclothing.org/images/201 ... oidery.jpg

Also

Sun is not oromo.. Sun is Amche shabiya that lived in kuasmeda addis ababa (shewa) aka fiyameta...The goal of the user is to make you insult oromo. Because sun does not want a united ethiopia. Sun wants a zeregna genocidal Ethiopia her dream has been achieved especially in welega...

Tigray flag is ugly because it is made by communism it must be changed
Abere wrote:
19 Jan 2023, 11:26
sun -ህጻን

ትክክለኛውን አረንጓደ፤ቢጫ እና ቀይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ትግራይ ህዝብ ይዞ መውጣት መጀመሩን በማየትህ የምትይዝ የምትጨብጠውን አጣህ። ስጋት አስቀድሞ ገደለህ። አይቀርም የትግራይ ህዝብ በነቃ ጊዜ የኦነግ እና ወያኔን ቆሻሻ የሚጠራርግ አጋዥ ጎርፍ ይሆናል። ትግራይ እንደ ጎንደር፤ወሎ፥ሸዋ እና ጎጃም ይህን ማድረጉ አይቀርም። የአንተን የቆስጣ ይሁን የሰላጣ ቅጠል የመሰለ የኦሮሙማ ጨርቅ የት አባትህ እንደምትይዘው እንያለን። እስከዛ ድረስ ሆዷ እንደተነፋ ውርንጭላ ዝም ብለህ አናፋ። ቄርቄሮ አፋ ጅል ኦሮሙማ።

Abere
Senior Member
Posts: 15445
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Today in Tigray Province

Post by Abere » 20 Jan 2023, 11:27

እነኝህ ሁለት ነገሮች እጅግ ጥንታዊ፤ ምንም አይነት የሃይማኖት ድንበር ሳይኖራቸው ኢትዮጵያዊያኖች ሲያደርጓቸው ነበሩ።

1) በመስቀል ምልክት ንቅሳት ማድረግ፡ በጌጣጌጥ መዋብ
2) ከቤት ምሶስ ጣርያ ወይም ሌሎች ረዘም ዘለል ባሉ በእጅ በየሚያዙ ነገሮች ላይ ሶስት ቀለማት ( አረንጓደ፥ቢጫ እና ቀይ ) የሰንደቅ አርማዎች።

ከዚህ ውጭ የአገር ባህል ሸማኔዎች በጥቁር እና በቀይ ቀለማት (ጥለት/እዳይት) የተለያዩ መቀነቶች፥ጋቢዎች፤ ጥልፍ ቀሚስ በመስራት ህዝብ ሲለብስ ኖሯል። በሁሉም ማህበረሰብ ዘንድ ቀለማቶች አሉ።

ቁም ነገሩ የኢትዮጵያ ህጋዊ እና እውነተኛው ሰንደቅ አላማ አሁን በትግራይ ህዝብ ዘንድ እየተፈለገ መያዙ ላይ ነው። ይህ ለእኔ የሚሳየኝ ትግራይ ህዝብ እራሱን እያወቀ የመጣ ይመስለኛል። በዚህ ከቀጠሉ የወያኔ ይሁን የኦነግ ወዘተ ብጥስጣሽ የሽንት ጨርቅ አርማን ለማጥፋት አጋዥ ሃይል ይሆናሉ። የትንሳኤ ዘኢትዮጵያ ቀን ቅርብ ይሆናል። ኢትዮጵያ ለቅርጫ ቀርባ ገዳዮቿ ለቅርጫ የሚተራመሱባት ምድር አትሆንም። የትግራይ ህዝብ የነቃ ዕለት እና የአማራን ህዝብ ያዳመጠ ወቅት የትግራይ ትርምስ የኢትዮጵያ ችግርም ይፈታል።

Noble Amhara wrote:
19 Jan 2023, 12:28

Post Reply