Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ኢደ እግራ ዝተቆርጸት ወያኔ፣ መልሓሳ'ውን ክትእክብ መጠንቀቕታ ተዋሂባ! እጅና እግሯ የተቆረጠው ትህነግ ቀሪው ምላሷንም እንድትሰበስብ ተነገራት!
This is very embarrassing for Berhanu Jula
ብርሃኑ ጁላ በኢሳት ዩቲዩብ ላይ ዘልቆ ውዳሴ እና ዜማውን ለደብረጽዮን ሲያዥጎደጉደው (ሙታን ስዩም መስፍንን እየወቀሰ) "የሰላም ስምምነቱን" በተመለከተ ውታፍ ሲነቅል አሁን ወያኔ አፍህን ዝጋ ብላ ታሹፍበት ጀመር ቂቂቂ። ወያኔ አጅሪት የደበቀችውን ታንክ እየጎተተች ይህን ድንፈፍ መከላከያ አስገብታ እንደ ልማዷ ልትገርፈው ነዋ
አሁንስ ማንም እነ ቱሉ አምኖ የሚነዳ በግ የለም:ዳፍንታም ኦሮሙማ ተንኮል እሰራለሁ ሲል ወያኔ ቀበሮ ሆነችበት ማለት ነው።