Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Abere » 17 Jan 2023, 16:17

ምክንያቱም አብይ አህመድ ወልቃይት በጌምድሬ ነው በማለቱ ይሆን። በጌምድር ትግሬ ነው አዲስ አበባ ደግሞ አዲ ሳባ ነው:: ጤግሮስ ትግሬ ነው ወዘተ ወዘተ።

የአእምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ ጠዋት የተናገረውን ማታ፡ ማታ የተናገረውን ለጠዋት መድገም አይችልም።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Abe Abraham » 17 Jan 2023, 18:00

Abere wrote:
17 Jan 2023, 16:17
ምክንያቱም አብይ አህመድ ወልቃይት በጌምድሬ ነው በማለቱ ይሆን። በጌምድር ትግሬ ነው አዲስ አበባ ደግሞ አዲ ሳባ ነው:: ጤግሮስ ትግሬ ነው ወዘተ ወዘተ።

የአእምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ ጠዋት የተናገረውን ማታ፡ ማታ የተናገረውን ለጠዋት መድገም አይችልም።
Abere,

እጅግ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። ኣማራ እያለህና የኣማራነት ትርጉም ቢገባህና ባይገባህም " ኣብይ ኮንሲስተንት ነው ፡ ትህነግ ኣሸንፋለች " ብለህ ደጋግመህ መናገር ካልተጠነቀቅክ መልእክቱ ሆን ብሎ ጸረ የኣማራ ርስትና ታሪክ ኣቋም እንደ መውሰድ ሊቆጠር ይችላል ። ማስጠቀቅያየ ለበቪድዮዎቹ ያሉ ሰዎች ነው።

-

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by sarcasm » 17 Jan 2023, 19:30

Abe Abraham wrote:
17 Jan 2023, 18:00
Abere wrote:
17 Jan 2023, 16:17
ምክንያቱም አብይ አህመድ ወልቃይት በጌምድሬ ነው በማለቱ ይሆን። በጌምድር ትግሬ ነው አዲስ አበባ ደግሞ አዲ ሳባ ነው:: ጤግሮስ ትግሬ ነው ወዘተ ወዘተ።

የአእምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ ጠዋት የተናገረውን ማታ፡ ማታ የተናገረውን ለጠዋት መድገም አይችልም።
Abere,
የኣማራነት ትርጉም ቢገባህና ባይገባህም [/color][/b][/size]
ወይ አንቺ ማርያም! ሻዕብያ ደሞ ስለ አማራነት lecture ማረግ ጀመረ?! ጉድ በል ጎንደር! ነበር ያሉት ሽማሌው ኣጠገባቸው በባስ ተቀምጦ ወደ ጎንደር ይሄድ የነበረው ተሳፋሪ ከኦሮምያ ወደ ጎንደር የምሄደው አማርኛ ላስተምር ነው ሲላቸው? ታሪኩ የማያቀው ይኖራል ብየ ኣላስብም።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Wedi » 18 Jan 2023, 09:19

ይህን በራሳችሁ ሚዲያ ላይ የተላለፈው እና በአፍቃሪ ህወሃት በሆነ ሰው እየተባለ ያለውን ግን መስማት አትፍልግም!! :lol: :lol: :lol:
:P :P
Please wait, video is loading...

Tiago
Member
Posts: 3307
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Tiago » 18 Jan 2023, 11:24

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
The conflict Amhara,Affar vs Tigray is due to illegal annexation of lands by Arrogant, separatist TPLF. This is the fact of the matter and there is no need to look for recourse other than bringing TPLF gangs to justice .

The PM’s insistence to resolve the matter under the cover of “TPLF” formulated constitution is a clear sign of deliberate ignorance of the truth or brazen partiality on the PM’s side.

Why is the Government scared to tell the truth?? Why waste time with thieves who are hoping to be legal owners of what they stole by hook or crook?

Last edited by Tiago on 18 Jan 2023, 11:41, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Abere » 18 Jan 2023, 11:26

አቤ አብርሃም፥

እኔ ትችት የሰጠሁት አብይ አህመድን የሚዋዥቅ አቋም ያለው መሆኑን እንጅ አንዳቸውንም ቪድዮዎች አላዳመጥኩም - ለምን የ30 እና 40 ደቂቃዎች ቪድዮዎች አያለሁ - ድፍን 4 አመት በተግባር ሲሆን የነበረውን አብረን አይተን፤ሰምተን የለም እንደ? ማንም ተራኪ ወይም ተንታኝ አያስፈለግም።

እኔ በፍጹም ትህነግ አሸንፋለች ብየ አላውቅም - አላሸነፈችምም። ለመሆኑ ስንት ወያኔ ቀርቶ ነው :lol: አሸነፈች ሊባል የሚችለው - ጌታቸው እና ደብረጽዮ አልቀዋል እኮ። በእኔ እይታ በዚህ ጦርነት ብቸኛ አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ነው - ሌላውን እርሳው።
ሌላው እጅግ ሊሰመርበት የሚያስፈልገው የአማራ ጉዳይ ከወልቃይት እና ራያ ይበልጣል። አብይ አህመድ እነኝህን ወረዳዎች እንደ መያዦ አድርጎ ነው የሚጠቀምባቸው። ዘፋኙ እንድላው

ሲታሰር ወደ እኔ - ሲፈታ ወድ እርሱ፥
በምን አወቅሽበት - በመመላለሱ።

የዋዠቀ አቋም በመያዙ ትግሬ እና አማራን እየጎዳ ያለ፤ በመሰረቱ ደግሞ የኦሮሙማ የጥፋት ፕሮጀክቱን በደቡብ እና መሃል አገር እያፋፋመ ያለ ነው። አማራ እና ትግሬ ወልቃይት ሁመራ ራያ ላይ ሲነታረክ በርካታ ትግሬ እና አማራ ከአድስ አበባ እና ሌላ ቦታዎች እየተፈናቀለ- እያለቀሰ ነው ያለው። አብይ እውነተኛ ቢሆን በጦርነት በተጠናቀቀ ጉዳይ ላይ እንደገና ችግር እንድፈጠር እንደ ተበላሸ ሰዐት አይዘባርቅም ነበር። እኔ ለትግሬዎች የምመከረ ስለወላቃይት እና ራያ የማይረባ ከንቱ ህልም አትግቡ - ተፈጽሟል የበለጠ አገራዊ ጉዳይ አለ። ኢትዮጵያ አገራችሁን ከኦሮሙማ ጥፋት ማዳን። ወያኔ ነፍሱን ለማዳን ሲል የማይታዘዘው የጥፋት ተልዕኮ የለም። ከወያኔ እና ኦነግ ተንኮል እራቁ ነው።

Abe Abraham wrote:
17 Jan 2023, 18:00
Abere wrote:
17 Jan 2023, 16:17
ምክንያቱም አብይ አህመድ ወልቃይት በጌምድሬ ነው በማለቱ ይሆን። በጌምድር ትግሬ ነው አዲስ አበባ ደግሞ አዲ ሳባ ነው:: ጤግሮስ ትግሬ ነው ወዘተ ወዘተ።

የአእምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ ጠዋት የተናገረውን ማታ፡ ማታ የተናገረውን ለጠዋት መድገም አይችልም።
Abere,

እጅግ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። ኣማራ እያለህና የኣማራነት ትርጉም ቢገባህና ባይገባህም " ኣብይ ኮንሲስተንት ነው ፡ ትህነግ ኣሸንፋለች " ብለህ ደጋግመህ መናገር ካልተጠነቀቅክ መልእክቱ ሆን ብሎ ጸረ የኣማራ ርስትና ታሪክ ኣቋም እንደ መውሰድ ሊቆጠር ይችላል ። ማስጠቀቅያየ ለበቪድዮዎቹ ያሉ ሰዎች ነው።

-

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by sarcasm » 21 Jan 2023, 11:35

Nobody is betraying nobody on this issue. Can anyone really accuse Abiy of changing his mind when what he said from the first weeks of the war is: "ጦርነቱ ክልልን የማስፋት ዓይነት ኣድርጎ የመውሰድ ኣዝማምያዎች ኣሉ። የወሰን ኣካባቢዎች የማስመለስ፤ ኣድርጎ የማቅረብም ሙከራዎች ኣሉ። ይሄም በመሰረቱ ስሕተት ነው። የኣስተዳደር ወሰን ጥያቄ የሚመለስበት ስርዓት ኣለው። ይሄ በግልጽ መታወቅ ኣለበት ?

The Defense Minster said the following after after the start of the war: "ጦርነቱ ክልልን የማስፋት ዓይነት ኣድርጎ የመውሰድ ኣዝማምያዎች ኣሉ። የወሰን ኣካባቢዎች የማስመለስ፤ ኣድርጎ የማቅረብም ሙከራዎች ኣሉ። ይሄም በመሰረቱ ስሕተት ነው። የኣስተዳደር ወሰን ጥያቄ የሚመለስበት ስርዓት ኣለው። ይሄ በግልጽ መታወቅ ኣለበት።" የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶር ቀነአ ያደታ You cannot get clearer and more direct than that!

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by Abere » 21 Jan 2023, 13:23

The only thing consistent about Abiy Ahmed is, he is consistently being inconsistent.

sarcasm wrote:
21 Jan 2023, 11:35
Nobody is betraying nobody on this issue. Can anyone really accuse Abiy of changing his mind when what he said from the first weeks of the war is: "ጦርነቱ ክልልን የማስፋት ዓይነት ኣድርጎ የመውሰድ ኣዝማምያዎች ኣሉ። የወሰን ኣካባቢዎች የማስመለስ፤ ኣድርጎ የማቅረብም ሙከራዎች ኣሉ። ይሄም በመሰረቱ ስሕተት ነው። የኣስተዳደር ወሰን ጥያቄ የሚመለስበት ስርዓት ኣለው። ይሄ በግልጽ መታወቅ ኣለበት ?

The Defense Minster said the following after after the start of the war: "ጦርነቱ ክልልን የማስፋት ዓይነት ኣድርጎ የመውሰድ ኣዝማምያዎች ኣሉ። የወሰን ኣካባቢዎች የማስመለስ፤ ኣድርጎ የማቅረብም ሙከራዎች ኣሉ። ይሄም በመሰረቱ ስሕተት ነው። የኣስተዳደር ወሰን ጥያቄ የሚመለስበት ስርዓት ኣለው። ይሄ በግልጽ መታወቅ ኣለበት።" የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶር ቀነአ ያደታ You cannot get clearer and more direct than that!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አቢይ በወልቃይት ጉዳይ ከአቋም አንጻር consistent ነው። እንደዚህ እንደዛ አላለም። ቀጥ ብሎ ነው የመጣው" Ethio 360 | አቢይ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ማንንም አላታለለም

Post by sarcasm » 22 Aug 2023, 07:52

Ethiopia's Defence Minister,Dr Abraham Belay, has clarified the Federal Government's position on territorial integrity of Tigray - return to status quo ante pre-November 3, 2020. That has been the consistent position of the Federal government before, during and after the War on Tigray.

ንኳዕ ንበዓል አሸንዳ ኣብፀሐኩም፤ ኣብፀሐና!!

በዓል ኣሸንዳ፥ ንትግራይን ትግራዎትን ፍሉይ ትርጉም ዘለዎ ሃይማኖታውን ባህላውን በዓልና እዩ ::
ደቂ-ኣንስትዮ ትግራይ ባህለን ዘፋልጣሉ፤ ኩነታት ዓደንን ህዝበንን ብግጥምታተንን ዜማታተንን ኣቢለን ዝገልፃሉ፤ ህዝብና ንደቂ-ኣንስትዮ ዘለዎ ኽብሪ ዘርእያሉን ሰናይ ትምኒተን ዝገልፃሉን ድምቀት ዘለዎ በዓል እዩ ::

ኣብዚ ሐዚ እዋን ህዝብና ዝርከበሉ ህልዊ ኹነታት ድማ፥ ካብቲ ዝበፅሖ ማህሰይቲ ገና ዘይሓወየሉ፣ ሕቶታቱ ብምልኣት ዘይተመለሰሉ፣ ዝተመዛበሉ ናብ መረበቶምን ንቡር ናብርኦምን ዘይተመለስሉ፤ ብኣንፃሩ ድማ፥ ቀፃሊ ጉዕዝኡ ብግልፅን ብግብርን ዝመርሕን ተስፋ ዘርእን መሪሕነት ክህልዎ ኣብ ዝሓተሉ፣ ብሓፈሻ ሕቶታታቱ ብሰላማውን ሕጋውን መንገዲ ብህፁፅ ክምለሰሉ ኣብ ዝሓተሉ ፍሉይ እዋን ኮይንና እነብዕሎ ዘለና ብዓል እዩ።

በዚመዳይ፥ ኣብ ቀፀልቲ መዓልትታት ግቡእ ቆላሕታ ሂብና ንሰርሖም ስራሕቲ፣ ብዝተፈጠሩ ህልዊ ኹነታትን ዘላቂ ሰላም ዘለዎ ፍታሕ ክርከብ ብምሕሳብን : ክትግበር ካብ ዝግበኦ እዋን ንላዕሊ ኣብ ግብሪ ከይወዓለ ዝዘንግዐ ፣ ኣብ ህዝብና ልዑል ማህሰይቲ ዘውርድ ዘሎን ንምፍታሕ፥ ኣብ መዕቖቢ ዝርከብ ዝተመዛበለ ህዝብና ሕገ-መንግስታዊን ሰብአዊን መሰሉ ስለዝኾነ፣ ብዝተወደበ መልክዑ ናብ መረበቱን ንቡር ናብርኡን ክምለስ ብዕቱብ እናሰራሕና ኢና ፤ ነበርቲ እተን ከባብታት እውን ኣመሓደርቱ ብባዕሉ ዝመርፀሉን ዘመሓድረሉን ጥጡሕ ባይታ ክረጋገፅ እዩ።

ኣብ መዕቖቢ ዝርከብ ህዝብና ኣብ ውሽጢ ተነጊሩ ዘይውዳእ ንሰማዒ እዝኒ ዘሕምም፣ ንረኣዪ ዓይኒ ዘስደምም ፀገም ይርከብ። እዚ ዘስተብሃሉ ግዱሳት ፈተውቲ ዓዶምን ህዝቦምን ድማ፥ ናበይ ኢና ነምርሕ ዘለና? ህዝብና ናብ መረበቱ ዝምለስ መዓዝ እዩ? ቃንዛን ሞትን ህዝብና መዓዝ እዩ ደው ዝብል? ህዝቢ ዝደልዮ መሪሕነትን መንግስትን መዓዝ እዩ ዝመርፅ? ግዝኣት ትግራይ ብምልኣት ዝምለሰሉ እዋን መዓዝ እዩ? ዝብሉ እዋናውን ትኽክለኛን ሕቶታት ካብ ምልዓል ዓዲ ኣይወዓሉን፤ ግቡእ እውን እዩ::

በዚ ኣጋጣሚ፥ ንህዝብናን ፈተውትናን ግልፂ ክገብሮ ዝደሊ ጉዳይ እንተሃለወ፦

1. ብመሰረት ስምምዕ ፕሪቶርያ ዘሰሓሕብ ቦታታት ትግራይ ነባሪአን ሕቶታት እንተልይዎ ብሕገ-መንግስትን ሕግን ጥራሕ ዝምለሰሉ ኩነታት ክረጋገፅ እናተሰርሐ ይርከብ።

2. ብቐዳምነት ዝተመዛበለ ህዝብና ደሕንነቱን ሰላሙን ብዘረጋግፅ መንገዲ ናብ መረበቱ ሙሉእ ብሙሉእ ክምለስ ኩሎም ዝምልከቶም ኣመራርሓ ክልቲኦም ክልላት ኣብ ዘለውዎ ፌደራል መንግስቲ ዘሕለፎ ውሳነ ናብ ተግባር ንምልዋጥ እናተሰርሐ ይርከብ::

3. ኣብ ሓፂር እዋን ህዝቢ ናብ መረበቱ ተመሊሱ ሕገ-መንግስታዊ መሰሉ ብዘረጋግፅ መንገዲ ምሕደርኡ ባዕሉ ክምስርት ክግበር እዩ :: ኣብዘን ከባብታት ካብ ሕጊ ወፃኢ በቲ ተፈጢሩ ዝነበረ ኩነታት ተጠቂሙ ተፈጢሩ ዝፀንሐ ምምሕዳር ክፈርስን ካብ ሓይሊታት ፀጥታ ፌደራል ወፃእ ዝተዓጠቀ ሓይሊ ከይህሉ ነዚ ድማ ሰራዊት ምክልኻል ሃገር ሓላፍነት ወሲዱ ከፈፅም ትእዛዝ ተመሓላሊፉ ስራሕቲ እናተሰርሑ ይርከቡ::

4. ህዝብና ድልዊ እንትኾን ድማ ሕቶታቱ ብዘይ ፅዕንቶ ዝኾነ ይኹን ኣካል ባዕሉ ብሕግን ሕገ-መንግስትን ሃገርና መሰረት ብሪፈረንደም ዝደልዮ ዝውስነሉ ኹነታት ኣብ ከይዲ ክረጋገፅ ድማ ክንሰርሕ ኢና።

5. ካብዚ ወፃኢ፥ ልዕሊ ብዓል ዋና ዋንነት ዘናዲ፣ ልዕሊ በዓል ዋኒን ጉዳይ ኣለኒ ዝብል፣ ካብ ሕግን ስርዓትን ወፃኢ ብጉልበት ክንቀሳቀስ ዝሰርሕ ኣካል ተልዩ ድማ ፌደራል መንግስቲ ጀሚርዎ ብዘሎ መንገዲ ምኽባር ሕግን ሕገ-መንግስታዊ ስርዓትን ከረጋገፅ ክሰርሕ እዩ::

ኣብ መወዳእታ፥ ብሰላማዊ መንገዲ ዝጀመርናዮ ኸይዲ ሰላም ከተዓናቕፉ፣ መሊሶም ናብቲ መንገዲ ጥፍኣት ከእትዉና ላዕልን ታሕትን ዝብሉ ኣካላትን ሓይልታትን ውሽጥን ደገን ምህላዎም ፈሊጥና ብንቅሓትን ብሓባርን ክንቃለሶምን ጉዕዞና ውሑስ ሰላም ህዝብና ዘረጋግፅ ክኸውን ክንሰርሕን ከምዝግባአና ክገልፅ ይደሊ::

መፃኢ እዋን ሙሉእ ሰላምን ህድኣትን ህዝብና ዝረጋገፀሉ ክኾነልና ይምነ::
ብሩኽ በዓል ኣሸንዳን ቅንያት ሓዱሽ ዓመትን ::
Please wait, video is loading...

Post Reply