Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 16 Jan 2023, 08:51
ጋላ አብይ አህመድ የነበረው የህዝብ ድጋፍ ድምጥማጡ መጥፋቱን ውታፍ ነቃይ ፋሲል የኔአለም በጥናቱ አረጋገጠ!! WEEY GUUD!!
Fasil Yenealem
ውጤት
ባለፉት ሶስት ቀናት ማለትም ከ January 12-15፣ ድምጽ ከሰጡ ፌስቡከሮች መካከል 32 በመቶ የሚሆኑት ማለትም 631 ሰዎች "በጠ/ሚኒስትሩ አመራር አዎ እንተማመናለን" ሲሉ፣ 68 በመቶ ወይም 1283 ሰዎች ደግሞ እምነት እንደሌላቸው ገልጸዋል።
Please wait, video is loading...
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 16 Jan 2023, 10:20
Within 32%, there are ሆዳም group, ኦሮሙማ ሸኔ group , ውዳቂ ትህነጎች, የመሳሰሉ ልቅምቃሚዎች ይበዙበታል፣፣
አእምሮ ያለው ግብዝ ቢኖር ከ 5% በላይ የሚደግፈው አይኖርም
Wedi wrote: ↑16 Jan 2023, 08:51
ጋላ አብይ አህመድ የነበረው የህዝብ ድጋፍ ድምጥማጡ መጥፋቱን ውታፍ ነቃይ ፋሲል የኔአለም በጥናቱ አረጋገጠ!! WEEY GUUD!!
Fasil Yenealem
ውጤት
ባለፉት ሶስት ቀናት ማለትም ከ January 12-15፣ ድምጽ ከሰጡ ፌስቡከሮች መካከል 32 በመቶ የሚሆኑት ማለትም 631 ሰዎች "በጠ/ሚኒስትሩ አመራር አዎ እንተማመናለን" ሲሉ፣ 68 በመቶ ወይም 1283 ሰዎች ደግሞ እምነት እንደሌላቸው ገልጸዋል።
Please wait, video is loading...
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42819
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Jan 2023, 10:30
መረሳት የሌለበት የፋሲልን ፕሮግራም ወይም ኢ ኤም ኤስ የሚከታተሉ ታዳሚዮች ከወዲሁ እስከ ተወሰነ ድረስ ለዲክታተር አቢይ ፖዘቲቭ አመለካከት ያላቸው ናቸው (ከ32%) ማለት ነው ። ይህን ሰርቬይ ያደረገው ኢትዮ360 ቢሆን ያላማኙ ቁጥር 90% ይደርስ ነበር ብዬ እገምታለሁ!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 16 Jan 2023, 10:37
Horus wrote: ↑16 Jan 2023, 10:30
መረሳት የሌለበት የፋሲልን ፕሮግራም ወይም ኢ ኤም ኤስ የሚከታተሉ ታዳሚዮች ከወዲሁ እስከ ተወሰነ ድረስ ለዲክታተር አቢይ ፖዘቲቭ አመለካከት ያላቸው ናቸው (ከ32%) ማለት ነው ። ይህን ሰርቬይ ያደረገው ኢትዮ360 ቢሆን ያላማኙ ቁጥር 90% ይደርስ ነበር ብዬ እገምታለሁ!
Horus በጣም ትክክል ብለሃል፡፡ በፋሲል የኔአለም የፌስ ገጽ ላይ ቮት ያደረጉት አብዛኛዎች የፋሲል እና የብልጽግና/አብይ አህመድ ደጋፊዎች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ፋሲል በፌስ ቡክ ገጹ የለጠፈው መረጃ ከሌሎች በፊት የሚደርሳቸው እና ድምጽ የሚሰጡት የፋሲል የፌስቡክ ገደኞች እና ተከታዮች ናቸው፡፡
ይህም ሁኖ ባጠቃላይ ይህ አነስተኛ ጥናት የሚያሳየን አንድ እውነታ አለው፡፡ ይህም እውነታ የአብይ አህመድ የነበረው የህዝብ ድጋፍ እጅግ ያሸቆእለቆእለ እና ድምጥማጡን የጠፋ መሆኑን ነው፡፡