የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች! ፕሮጀክቱ ለምን ቆመ?
የወንጪ ልማት ለምን ተቋረጠ?
Last edited by Horus on 16 Jan 2023, 03:17, edited 2 times in total.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13246
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች! ፕሮጀክቱ ለምን ቆመ?
Wonchi project stopped because of lawlessness. ... Wonchi dendi all guraghe assimilant inhabited lakes in shwa. Highlands... Only the native respect the law...
Re: የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች! ፕሮጀክቱ ለምን ቆመ?
ሰላም፣
የወንጪ ልማት ማለቴ ዲክታተር አቢይ አህመድ ያንን ውብ ምድር የገንዘብ መስብሰቢያ ሸቀጥ ለማድረግ የወጠነውን የሪዞርት ፕሮጀክት ማለቴ ነው። እኔ በመሰረቱ የፕሮጀክቱ ተቃዋሚ ነኝ ። የፈለገ ቱሪስት በግሩ እየሄደ ቦታውን ሊያይ ይችላል ። ነገር ግን ቦታውን ወደ ከተምማነት በመለወጥ፣ ኢኮሎጂውን በመደምሰስ፣ ህዝቦቹን በመንቀልና ስግብግብ የሆቴል ነጋዴዎች(የዲክታተር አቢይ ፋይናንሰርስ) ያን ውብ ምድር እንዲያጨማልቁት ስለማልፈልግ ማለት ነው። ሆኖም ፕሮጅከቱ ይቆማል አይቆምም መጨረሻው ግልጽ አይደለም ።
ኖብል አማራ፣
ይህን አርዕስት እንድለጥፍ የኮረኮርከኝ አንተ ስለ ጎርጎራ ሪዞርት በለጠፍከው ሳቢያ ነው ። ዲክታተር አቢይ በየቦታው ሕዝቦችን እንደ ማዳመጥና የነሱን ፈቃድ እንደ ማክበር እንደ ማንኛውም ጭፍን ዲክታተር እሱ ደስ ያለው አሻንጉሊት ፕሮጀክቶች እዚም እዛም ይጀምራል ። አው ጎንደር የሚስቱ አገር ነው ። አው ጎርጎራ ውብ ቦታ ነው ። ነገር ግን ዲክታትር አቢይ ለምንድን ነው መጀምሪያ ታላቁን የፋሲል ከተማ ያላሳደጋት? ለምንድን ነው የጎንደር ከተማ ወደ ሻንቲ ታውንነት ወርዳ ጎንደሬ በጎርጎራ ብልጭልጭ ሊደልል የሚሞክረው?
ነገሩ ሁሉ እንደ ቅድመ ካስትሮ ኪዩባ ማለት ነው ። የጥቂት ባለሃብትና ቱሪስቶች መፈንጫ! ለምንድን ነው የጎንደር ከተማ ህዳሴ የሚል ፕሮጀክት ያላሰበው?
የወንጪ ልማት ማለቴ ዲክታተር አቢይ አህመድ ያንን ውብ ምድር የገንዘብ መስብሰቢያ ሸቀጥ ለማድረግ የወጠነውን የሪዞርት ፕሮጀክት ማለቴ ነው። እኔ በመሰረቱ የፕሮጀክቱ ተቃዋሚ ነኝ ። የፈለገ ቱሪስት በግሩ እየሄደ ቦታውን ሊያይ ይችላል ። ነገር ግን ቦታውን ወደ ከተምማነት በመለወጥ፣ ኢኮሎጂውን በመደምሰስ፣ ህዝቦቹን በመንቀልና ስግብግብ የሆቴል ነጋዴዎች(የዲክታተር አቢይ ፋይናንሰርስ) ያን ውብ ምድር እንዲያጨማልቁት ስለማልፈልግ ማለት ነው። ሆኖም ፕሮጅከቱ ይቆማል አይቆምም መጨረሻው ግልጽ አይደለም ።
ኖብል አማራ፣
ይህን አርዕስት እንድለጥፍ የኮረኮርከኝ አንተ ስለ ጎርጎራ ሪዞርት በለጠፍከው ሳቢያ ነው ። ዲክታተር አቢይ በየቦታው ሕዝቦችን እንደ ማዳመጥና የነሱን ፈቃድ እንደ ማክበር እንደ ማንኛውም ጭፍን ዲክታተር እሱ ደስ ያለው አሻንጉሊት ፕሮጀክቶች እዚም እዛም ይጀምራል ። አው ጎንደር የሚስቱ አገር ነው ። አው ጎርጎራ ውብ ቦታ ነው ። ነገር ግን ዲክታትር አቢይ ለምንድን ነው መጀምሪያ ታላቁን የፋሲል ከተማ ያላሳደጋት? ለምንድን ነው የጎንደር ከተማ ወደ ሻንቲ ታውንነት ወርዳ ጎንደሬ በጎርጎራ ብልጭልጭ ሊደልል የሚሞክረው?
ነገሩ ሁሉ እንደ ቅድመ ካስትሮ ኪዩባ ማለት ነው ። የጥቂት ባለሃብትና ቱሪስቶች መፈንጫ! ለምንድን ነው የጎንደር ከተማ ህዳሴ የሚል ፕሮጀክት ያላሰበው?
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች! ፕሮጀክቱ ለምን ቆመ?
Horus
National Runner Haile Gebreselassie said in 2020 he will build a lake resort for 3 Region (Amhara Oromia and Debub) his project in Wonchi was disrupted due to lawlessness he had to stop investing in Oromia he is continuing the resorts in Debub and Amhara...
On Gondar
The city old building from Italian era should be demolished and replaced with modern buildings... Gondar should be modernized that is right ...

ትክክል ነው፤ የደንዲ ዙሪያ ሸኔ ነው በተደጋጋሚ ማሺኖን በማቃጠል ፕሮጀክቱ ወይ እንዲዘገይ ወይ እንዲቆም እያደረገው ያልው ። ያ ማለትኮ አገሪቱ በየቦታው የፖለቲካ ችግሮች ውስጥ ተወጥራ እሱ እንደ አንድ ያገር መሪ እነዚህን ችግሮች እዝቡን በማዳመጥ እንደ መፍታት እዚም እዛም የነጋዴዎች ጉቦ ገንዘብ (በኮራብሽን) በመሰብሰብ ሲምቦሊክ ፕሮጀክቶች ይጀምራል ። ይህ የሚሳካ የእድገት ሞዴል አይደለም፣ የጉቦና የኮራብሽን፣ የዲክታተሩ ሞዴል ነው ።Noble Amhara wrote: ↑16 Jan 2023, 09:54Horus
National Runner Haile Gebreselassie said in 2020 he will build a lake resort for 3 Region (Amhara Oromia and Debub) his project in Wonchi was disrupted due to lawlessness he had to stop investing in Oromia he is continuing the resorts in Debub and Amhara...
On Gondar
The city old building from Italian era should be demolished and replaced with modern buildings... Gondar should be modernized that is right ...
Re: የወንጪ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች! ፕሮጀክቱ ለምን ቆመ?
I can’t comment since I know nothing about the details of the said projects. A place of resort could enhance the environment & improve the livelihood of the local people or devastate it.
I haven’t been to Gondar & can’t comment on its development either. But friends have told me how clean & beautiful it is.

Horus wrote: ↑16 Jan 2023, 09:46ሰላም፣