Re: The Fake Fano Video EXPOSED!!
ህዝብ ከነቃ እኮ ቆይቷል። ማንም ይህን አይነቱን ድራማ አይቀበልም - በተለይ የአማራ ህዝብ። መሬት ላይ ያለው ሀቅ ይህን አይነቱን ድራማ ይሳለቅበታል። በአማራ ክፍለ ሀገር በየትኛም ቦታ ፋኖ ብቻ ነፍስ አድን መከላከያቸው አድርገው ነው የሚያምኑት። አማራ ፋኖን ነፍስ እና ስጋቸው ነው ። የኦነግ እና የወያኔን ድራማ መስማት አይደለም ቋቅ ብሏቸዋል ስለ ውታፍ ነቃዮች ጉዳይ። ኦሮሙማን እጅግ ተጸይፈውታል።
-
Union
Re: The Fake Fano Video EXPOSED!!
ወንድሜ አበረ
ህዝቡ በአሁን ሰአት ያለው ግንዛቤ እና መነቃቃት ገራሚ ነው። ብዙ የምናይበት ግዜ ቅርብ ነው ። ይሄ ሀያል ህዝብ አንድ ሲሆን የሚመጣውን መገመት ቀላል ነው።
ህዝቡ በአሁን ሰአት ያለው ግንዛቤ እና መነቃቃት ገራሚ ነው። ብዙ የምናይበት ግዜ ቅርብ ነው ። ይሄ ሀያል ህዝብ አንድ ሲሆን የሚመጣውን መገመት ቀላል ነው።