በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
እኔ ሆረስ ዐይነ ብርሃን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ነበር አቢይ ሺመልስን ማባረር አለበት ያልኩት ! ሃቅን ስለተደብቅነው አይጠፋም! አበቅቴ ግን ወቅቱን አይስትም!
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
አንተ የጨለመብህ ድንጋይ እራስ የሆንክ ሰው ነህ።
ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲፈፀም ፀጥ ያለው አብይ እራሱ አስገዳዩ ስለሆነ መሆኑን ሽምጥጥ አድርገህ ክደህ በሽመልስ ለማሳበብ ስትፍጨረጨር ማየት ይዘገንናል።
ሰዎች ማናቸው የሚለውን ጥያቄ ቁልጭ አድርጎ ያሳያን ዘመን ከች በማለቱ እኔ ፈንድቄአለሁ!
ተመስገን አምላኬ!!
ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲፈፀም ፀጥ ያለው አብይ እራሱ አስገዳዩ ስለሆነ መሆኑን ሽምጥጥ አድርገህ ክደህ በሽመልስ ለማሳበብ ስትፍጨረጨር ማየት ይዘገንናል።
ሰዎች ማናቸው የሚለውን ጥያቄ ቁልጭ አድርጎ ያሳያን ዘመን ከች በማለቱ እኔ ፈንድቄአለሁ!
ተመስገን አምላኬ!!
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ዐብይ አህመድ አሁን ሽመልስ አብዲሳን የሚያባርረው ከሆነ ዋና ምክንያት ሊሆን የሚችለው ኦነግ በሚፈልገው መጠን ጥፋት ባለማድረሱ ወይም ሽመልስ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ መጥቷል ማለት ነው። ህዝብ መዘናጋት የሌለበት አንድ ነገር ኦነግ ያው ኦነግ ነው - ገና ያፈናቅላል፤ይገድላል፤ ይጨፈልቃል። የግለሰቦች ሁኔታ አይደለም የኦነግ ጉዳይ ነው። ሽመልስ የሚፈጽማቸው ሁሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አጀንዳዎች ናቸው። አበይ አህመድን በአንድም ነገር ላለማመውን ለማቆም ካልተዘጋጀን ገና በርካታ ኦነጋዊ ትወና እናያለንው።
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ወንድም አበረ ትክክል ብለሀል።
ምክንያቶቹም:
፩፣ እንዳልከው የተለሳለሰ አቋም ይዟል
፪፣ እያደር ፍርሀት እየወረሰው መጥቷል። አላማው
በውሸት ትርክት ላይ ተመስርቶ ስለሆነ ካምፓቸው
እየተናደ እና እየተጋለጡ በመምጣታቸው ምክንያት
፫፣ ሌላ ሽመልስ የሚተካ ገዳይ ስላስፈለገ እና ትንሽ
ህዝቡን ማዘናጋት የሚችሉ ከሆነ መሞከር
፬፣ አሻንጉሊት የሆነ የሌላ ብሄር ሰው ማምጣት እና
ዘረፈና ወረራውን በፍጥነት ማጧጧፍ
ምክንያቶቹም:
፩፣ እንዳልከው የተለሳለሰ አቋም ይዟል
፪፣ እያደር ፍርሀት እየወረሰው መጥቷል። አላማው
በውሸት ትርክት ላይ ተመስርቶ ስለሆነ ካምፓቸው
እየተናደ እና እየተጋለጡ በመምጣታቸው ምክንያት
፫፣ ሌላ ሽመልስ የሚተካ ገዳይ ስላስፈለገ እና ትንሽ
ህዝቡን ማዘናጋት የሚችሉ ከሆነ መሞከር
፬፣ አሻንጉሊት የሆነ የሌላ ብሄር ሰው ማምጣት እና
ዘረፈና ወረራውን በፍጥነት ማጧጧፍ
Abere wrote: ↑15 Jan 2023, 17:20ዐብይ አህመድ አሁን ሽመልስ አብዲሳን የሚያባርረው ከሆነ ዋና ምክንያት ሊሆን የሚችለው ኦነግ በሚፈልገው መጠን ጥፋት ባለማድረሱ ወይም ሽመልስ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ መጥቷል ማለት ነው። ህዝብ መዘናጋት የሌለበት አንድ ነገር ኦነግ ያው ኦነግ ነው - ገና ያፈናቅላል፤ይገድላል፤ ይጨፈልቃል። የግለሰቦች ሁኔታ አይደለም የኦነግ ጉዳይ ነው። ሽመልስ የሚፈጽማቸው ሁሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አጀንዳዎች ናቸው። አበይ አህመድን በአንድም ነገር ላለማመውን ለማቆም ካልተዘጋጀን ገና በርካታ ኦነጋዊ ትወና እናያለንው።
Last edited by Union on 15 Jan 2023, 19:01, edited 2 times in total.
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
አበረ፣Abere wrote: ↑15 Jan 2023, 17:20ዐብይ አህመድ አሁን ሽመልስ አብዲሳን የሚያባርረው ከሆነ ዋና ምክንያት ሊሆን የሚችለው ኦነግ በሚፈልገው መጠን ጥፋት ባለማድረሱ ወይም ሽመልስ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ መጥቷል ማለት ነው። ህዝብ መዘናጋት የሌለበት አንድ ነገር ኦነግ ያው ኦነግ ነው - ገና ያፈናቅላል፤ይገድላል፤ ይጨፈልቃል። የግለሰቦች ሁኔታ አይደለም የኦነግ ጉዳይ ነው። ሽመልስ የሚፈጽማቸው ሁሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አጀንዳዎች ናቸው። አበይ አህመድን በአንድም ነገር ላለማመውን ለማቆም ካልተዘጋጀን ገና በርካታ ኦነጋዊ ትወና እናያለንው።
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ይሄ ሆረስ የሚባል ዲፕረሳም
አንዴ የኦሮሞ ብልፅግና ሰባት ቤት እና ሶዶን እና ሌሎችንም ጉራጌዎች መለስ ስልጤን እንደገነጠለው አብይ እየበታተነን ነው ይለንና ያለቅስ እና ዞር ብሎ ደግሞ አብይን አትንኩብኝ ሽመልስን ብቻ ውሰድልኝ ይለናል
What's going on in this world, folks?

What's going on in this world, folks?

Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
The Dictator's Handbook ውስጥ ያሉት ተዋንያን ሶስት ናቸው ፤ (1) ቁልፍ ደጋፊ፣ (2) ተጽኖ ፈጣሪና (3) መራጭ ። እነዚህ ሶስት ምሰሶውች ናቸው ያቢይ ስልጣን መቆሚያ ። ዛሬ ተጽኖ ፈጣሪዎች ውስጥ የተወሰነ መከፋፈል እንዳለ ስናይ ነበር ። አሁን ደሞ ቁልፍ ደጋፊዎች ውስጥ ያለውን ፉክቻ እያየን ነው ። ሺለምስ ታከለን በጥቁር ገበያ መክሰሱና አቢይ ሁለቱንም ሊያነሳ መሆኑ ስናይ በሪጂሙ ቁልፍ ደጋፊዎች ውስጥ ያለውን መታመስ ያሳያል ። አቢይ በንግግሩ ያንን ሽኩቻ ነው የነገረን! ቁልፍፎቹ ከባለሃብት ጋር ሆነው ተጽኖ ፈጣሪን ገዙት ይላል ። ስንት የውስጥ ቡድኖች እንዳሉ ግን እስካሁን የተነተነ ሚዲያ የለም! እስቲ ኤርሚያ ለገሰን እንጠብቃለን!
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።

Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
አበረ፣
ያንተን አላውቅም፣ እኔ በዘመኔ የፖለቲካ ፕራክቲስ ውስጥ ተካፍዬ አውቃለሁ ። ዛሬ እዚህ ፎረም ላይ የፖለቲካ ኦብዘርቨርና ኮሜንታተር እንጂ ተግባሪ ታጋይ አይደለሁም። ያ ማለት ደሞ በአንድ የፖለቲካ አሰላለፍ ውስጥ ብዙ አይነት ተቃራኒን ተፎካካሪ ተባባሪና ባላንጣ ባለደንታዎች እንዳሉ አያለሁ፣ አውቃለሁ። እነሱን ኦብሰርቭ ማድረግ፣ ለያይቶ መመልከትና እያንዳንዱ ፖለቲከኛ ባህሪ ከምን እንደሚመነጭ መተንተን፣ መለየት ነው ፖሊቲካል ኖሌጅ የሚባለው። ስለዚህ በወዳጅና ጠላት ካምፕ ያለውን ፍትጊያ ብቻ ሳሆን በጠላትና በተፎካካሪዎች ካምፕ ያለውም ፍትጊያ ማስተዋል ሌላው ትልቁ የፖለቲካ እውቀት ነው ። The universe is not one dimensional reality ስለሆነም ሺመልስና ታከለን የሚያጋጫቸው ጥቅም ካለ ምን እንደ ሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ!

-
- Member+
- Posts: 9709
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ Abdisa በተባለ ኒክ ኔም የሚታውቀው ሙክንያታዊ አስተሳሰብ ያለው፣ በዕውቀት የበለፀገ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች ሰው፣ ለረዥም ጊዜ አቢይ አህመድ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ። ጥርጣሬዬ ተረጋገጠ!!

Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ተጭኖ ፈጣሪ ነው?

Digital Weyane wrote: ↑15 Jan 2023, 20:54ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ Abdisa በተባለ ኒክ ኔም የሚታውቀው ሙክንያታዊ አስተሳሰብ ያለው፣ በዕውቀት የበለፀገ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች ሰው፣ ለረዥም ጊዜ አቢይ አህመድ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ። ጥርጣሬዬ ተረጋገጠ!!![]()
![]()
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
እንዴት ነው ነገሩ?Digital Weyane wrote: ↑15 Jan 2023, 20:54ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ Abdisa በተባለ ኒክ ኔም የሚታውቀው ሙክንያታዊ አስተሳሰብ ያለው፣ በዕውቀት የበለፀገ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች ሰው፣ ለረዥም ጊዜ አቢይ አህመድ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ። ጥርጣሬዬ ተረጋገጠ!!![]()
![]()

Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Fanddiyyawu horear$$
Keep whistling and twerking through your greasy back hole and cursed stinky front hole and through that make us laugh over and over again and again.

Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Abere the dimwitted dirty mad bull,
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.

quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.

quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
[/quote]Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Anbeta
Stop pretending oromo. Agame
Stop pretending oromo. Agame

[/quote]sun wrote: ↑15 Jan 2023, 21:50Abere the dimwitted dirty mad bull,
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.![]()
![]()
quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
horus seems to be suffering from a split personality schizophrenic disorder perhaps due to too much sniffing and too much smoking and as a result may not know what is rational or irrational.
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
I don't even need to be an Oromo to spank hard your cursed filthy greasy behind. It is enough that I am good human being!

[/quote]union wrote: ↑15 Jan 2023, 22:02Anbeta
Stop pretending oromo. Agame![]()
sun wrote: ↑15 Jan 2023, 21:50Abere the dimwitted dirty mad bull,
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.![]()
![]()
quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Stop pretending oromo. Qorchame

[/quote]sun wrote: ↑15 Jan 2023, 22:07I don't even need to be an Oromo to spank hard your cursed filthy greasy behind. It is enough that I am good human being!![]()
union wrote: ↑15 Jan 2023, 22:02Anbeta