Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15445
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2023, 12:16
ቃል በተግባር ሲገለጽ ---ትግራይን ነጻ ያወጣው ጀግና። ወያኔን ጨብጦ ሽሬን አቋርጦ መቀሌን ለህግ ያንበረከካት።
እኔ ፋኖ ሲሉኝ ክፉ መስሎኝ ነበር፡
ለካስ ጀግና ሩህሩህ የሚወድ አገር።
ስንዴ እና ዘይቱን ወያኔ ቆልፎት፥
መሬት ውስጥ ቆፎር - አርቆ ደብቆት፥
ሽሬ በርሃብ ሲያልቅ - እሬሳው ሲጎተት፥
ፋኖ ደረሰ እና አበላን አጠጣን በቃን ለህይወት።
ይች የአማራ እናት ትውለድ መንታ መንታ፥
የትግራይን ዘንዶ እራሱን የመታ፥
ከባርነት ግዞት በክንዱ ያፋታ።
ተስፋችን ጨብጦ- ጥላት ያደባየ
እንድህ ያለ ተሰፋ ከጎንደሮች ታየ።
ምን ግዜም ፋኖ ልባችን ውስጥ ነው - ይላሉ ሽሬ ትግሬዎች
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19196
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2023, 12:29
Abere የአንቺ፥ ፉከራ፥ ከአባይ፥ ወዲህ፥ ነው፥
አባይን፥ ተሻግሮ፥ መለማመጥና፥ ልቅሶ፥ ነው።
በአስር፥ ሺዎች፥ የሚቆጠር፥ ፋኖ፥ ውህኒ፥ ቤት፥ ታጉሮ፥
ነፃ፥ አውጪ፥ ነኝ፥ ይላል፥ ጅላንፎ፥ ደንቆሮ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15445
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2023, 12:42
የአማራ ህዝብ መጀመሪያ አርዐያ ሁኖ ያስተምራል፤ ከዚያም ይመክራል፤ ይገስጻል፤ በመጨረሻ አሻፈረኝ ያለን ይደቁሳል። ደቁሶ ያስተምራል፣ ይምራል።
እንደ ወያኔዎች አለት ላይ የሚዘራ የፉከራ ቃል ሳይሆን፤ ከዳበረ መሬት ላይ የሚዘራ የእውነት ቃል ነው። ይህ ቃል ፋኖዎች ለትግራይ ወያኔዎች የሚቋቋም አቅም የላችሁም በልው መከሩ- ወያኔዎች እምቢ አሉ 1,000,000 የትግሬ እሬሳ በየቁጥቋጦው ስር አፍስ ሰው ኪሳራ አፈሱ፡ ፋኖዎች ሽሬን፤አክሱምን ወዘተ ገብተው አስተዳደሩት /በሃይላቸው ጨበጡት/ ህግ አስያዙት።
እምቢ ላለ ሰው-:
አፈር አልብሰው ::
ያላል ፋኖ በጦር ሜዳ ላይ ሆታው። ምክር አልሰማ ያለ ከትግሬ ወያኔ ውድቀት የማይማር ይቀምሳል።
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2023, 12:29
Abere የአንቺ፥ ፉከራ፥ ከአባይ፥ ወዲህ፥ ነው፥
አባይን፥ ተሻግሮ፥ መለማመጥና፥ ልቅሶ፥ ነው።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17852
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 15 Jan 2023, 12:44
እንዳለው ጨብጧታል
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19196
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2023, 12:53
ታዝሎ፥ ተዛዝሎ፥ የሄደው፥ ሁሉ፥ ይፎክራል
ሜዳ፥ ሜዳውን፥ እያነከሰ፥ እርግጥ፥ ተሻግሯል
የአድዋ፥ ተራሮች፥ ላይ፥ ሲደርስ፥ ግን፥ እንደቅጠል፥ ረግፈዋል
ዳግማይ፥ የአድዋ፥ ድል፥ አለምን፥ አስደንቋል
ተስፋ፥ እስቆርጦ፥ ለሰላም፥ አስፈርመዋል።
በአዲግራት፥ በኩል፥ ወይን፥ አልተቻለም፥
የኢሳያስን፥ ጦር፥ አሰኘው፥ "ነብስኻ፥አውፅእ፥ ህደም"!
Last edited by
Axumezana on 15 Jan 2023, 12:56, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15445
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2023, 12:55
ከጨበጠ በኋላ ትግራይን የስንደ ጭብጦ ነው ያጎረሰው - ፋኖ ሰው ወዳድ ትህትና ያለው ነው። ቁሞ ስንደ እየሰፈረ፤ዘይት እየለካ፤ አብሮ እየከሰበ የስራ እና የማህበራዊ ህይወት አስተምሮ ያበረከተ እውነተኛ የኢትዮጵያዊነትን መስፈርት ያሟል።
Misraq wrote: ↑15 Jan 2023, 12:44
እንዳለው ጨብጧታል
-
Union
Post
by Union » 15 Jan 2023, 12:56
ጨበጣት! አሁን ድግሞ ፋኖ የአባቱን ሀገር ሙሉ ሸዋን ይጨብጣል!!
ይሄን ሁሉ በኦሮሞ ብልፅግና በባርነት የተያዘ የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ ያወጣል
Last edited by Union on 15 Jan 2023, 12:59, edited 1 time in total.
-
Union
Post
by Union » 15 Jan 2023, 13:06
ቀኙን ሲመታ ግራውን ግራውን የሚሰጥ አማራ በአሁን ግዜ የለም። ወደ መሬታችን በድጋሜ ናእና አንገትህን ቆርጠን እንጨት ላይ ነው አንጠልጥለን ለአለም ግፍህን እናጋልጣለን
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15445
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2023, 13:14
ብልጽግና በጋቢው ውስጥ ዘወትር ሊደብቀው የሚፈልገው ነበልባላዊ ሃቅ እንድህ ነው። እውነቱ ግን የተሸፈነውን ጨርቅ አቃጥሎ በአደባባይ ወጥቷል።
የትግሬ ወያኔ የ20 አመታት ጠባቂ ሞግዚቷን መከላከያን ባረደችበት ወቅት ከእርዱ በኋላ መከላከያ ከዚህ ግባ የሚባል አባል አልነበረው። በዚያ የጭንቅ ወቅት በቂ ወታደር ከትግሬ ወያኔ ጋር የተሰለፈው የአማራ ልዩ ሃይል እና ፋኖ ብቻ ነበር። አንዳንድ ስታትስቲክስ እንደ ሚጠቁሙት 250,000 አማራ ልዩ ሃይል እና 150,000 በእራሱ የታተቀ አማራ ፋኖ። በዚህ ወቅት መከላከያ በጣት የሚቆጠሩ እንጅ በወያኔ ተገድለው ወይም ተማርከው ነበር። ይህ አማራ ሃይል ነው በዘመናዊ መሳርያ የታጠቀውን የሰለጠነውን 1 ሚልዮን የትግሬ ወያኔ እንደ ዝንብ የረፈረፉት። መንግስት መንግስት ለመሽተት ስሊ ብቻ ሊደባብቅ ይሞክራል እንጅ ድሉ የእነኝህ ሃይሎች ነው። ሌላው እጅግ የሚደንቀው የትግራይ ክፍለ-ሀገርን ሙሉ አውራጃዎች ወራሪ ሃይል በብዛት የተዋጉት የራያ እና የወልቃይት አማራ ፋኖዎች ሊጠቀሱ ይገባል።
union wrote: ↑15 Jan 2023, 12:56
ጨበጣት! አሁን ድግሞ ፋኖ የአባቱን ሀገር ሙሉ ሸዋን ይጨብጣል!!
ይሄን ሁሉ በኦሮሞ ብልፅግና በባርነት የተያዘ የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ ያወጣል