የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
መላ ጉራጌ ምናልባትም ስልጤ ጉራጌን ጨምሮ ለ6ኛው ታሪካዊ የጎጎት ጉባኤ (ቃል ኪዳን) እየተዘጋጀ ነው ! እጹብ ድንቅ ! ጎጎት የሚባለው እጅግ ጥንታዊ የችግር መፍቻ ዘዴ በስልጤኛ ጎጎት ሲሉት፣ በክስታኔኛ ዎገት ፣ ወቱጋገት (መመካከር፣ መወያየት) ማለት ነው ። በአማርኛ መመካከር የሚለውን ትርጉም ትቶ ሙግት የሚባለው ቃል ፈጥሯል ።
Last edited by Horus on 13 Jan 2023, 01:43, edited 1 time in total.
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን!
የመላ ጉራጌ ሕዝብ ወደ ታሪካዊው 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!
ከስልጤ እስከ አበሽጌ! ከወለኔ እስከ ጉመር !! ከወልቂጤ እስከ አዲስ ከተማ፣ ካዲስ አበባ እስከ ሰባቱ አህጉራት !
ከስልጤ እስከ አበሽጌ! ከወለኔ እስከ ጉመር !! ከወልቂጤ እስከ አዲስ ከተማ፣ ካዲስ አበባ እስከ ሰባቱ አህጉራት !
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
ጉራጌ ተመልሶ አንድ መሆኑ አይቀሬ ነው!
ስልጤ ክቡር ጉራጌ ነው! ወደ ጎጎት ይመለሳል !!!
ስልጤ ክቡር ጉራጌ ነው! ወደ ጎጎት ይመለሳል !!!
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
በጉራጌ ባለደንታ ሁሉ እኩል ነው! አንድም ጉራጌ ከጎጎት አይገለልም! ጎጎት ሃይል ነው! ጉራጌ ስምምን! ደሞ ጉራጌ ጀግና ይወዳል !!
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
ክስቶ የጥንቱ የመሰረቱ !!!
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
የቀጥባሬው ሼክ ተከታዮች ! ሃጂ ሱልጣንን ለምታስታውሱ!
የክርስቶስ ተከታዮች
የክርስቶስ ተከታዮች
Last edited by Horus on 13 Jan 2023, 02:58, edited 1 time in total.
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
ምድረ ከብድ የአይመለል ያማኞቹ ምድር ቅዱሱ ቦታ !
Re: የጉራጌ ጥያቄና የጉራጌ ሕዝብ ችግር አፈታት ጥበብ ዝርዝር ፕላን! 6ኛው የጎጎት ቃል ኪዳን !!!
ጉራንዝ! ሴቱ ቆንጆ! ወንዱ ቆንጆ !
-
Askale Dama
- Member
- Posts: 899
- Joined: 29 Dec 2006, 14:51